ዜና

Rate this item
(25 votes)
በሰላም እጦት ላለፉት ሶስት ወራት ደመወዝ ያልተከፈላቸው የመንግስት ሰራተኞች አሉ በተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች የተቀሰቀሱ ግጭቶችን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታትና ታጣቂዎችን ወደ ሰላማዊ ህይወት ለመመለስ ጥረት እያደረገ መሆኑን የፌደራል ጉዳዮች ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ሚኒስቴር መ/ቤቱ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባቀረበው ሪፖርት እንደገለጸው፤ በአገሪቱ…
Rate this item
(4 votes)
40 ገደማ የሚሆኑ የዲላ ዩኒቨርሲቲ የጋዜጠኝነትና ኮሙኒኬሽን ትምህርት ክፍል የሶስተኛ ዓመት ተማሪዎች ከትናንት በስቲያ የአዲስ አድማስ ጋዜጣ ዝግጅት ክፍልን ጐበኙ፡፡ ካዛንቺስ በሚገኘው የአዲስ አድማስ ዝግጅት ክፍል ተማሪዎቹ ለሰዓታት ባደረጉት ቆይታ የዝግጅት ክፍሎቹንና “ዕውቀትና ትጋት የአሰፋ ጎሳዬ መታሰቢያ ቤተ መፃሕፍት”ን የጎበኙ…
Rate this item
(5 votes)
* “ብዙ ብር ከፍለን የዓይን ብርሃናችንን አጥተን ተመልሰናል” -ታካሚዎች * ከመነሻው የማዕከሉ አደረጃጀት አዋጁን የሚቃረን ነው - - የአዲስ አበባ ጤና ቢሮ* ማዕከሉ በየዓመቱ የሚታደስ የህክምና አገልግሎት ፈቃድ አልተሰጠውም ከአንድ ዓመት ተኩል በፊት የተሻለ የአይን ህክምና ለመስጠት፣ ለኢትዮጵያውያን ሀኪሞች የቴክኖሎጂ…
Rate this item
(2 votes)
በመጪው ግንቦት ወር የሚካሄደው አገራዊ ምርጫ ነፃና ፍትሃዊ፣ ዴሞክራሲያዊና ተአማኒነት ያለው እንዲሁም የምርጫ ሜዳው ለሁሉም እኩል የተመቻቸ እንዲሆን በተደጋጋሚ ለቀረበው ጥያቄ ኢህአዴግ የአሻፈረኝ ምላሽ እየሰጠ መሆኑን የጠቆመው የኢትዮጵያዊ ፌደራላዊና ዲሞክራሲያዊ አንድነት (መድረክ)፤ በተቃዋሚ ፓርቲ አባላት ላይ እስራትና ወከባ እየተካሄደ እንደሆነ…
Rate this item
(1 Vote)
የከንቲባ ፅ/ቤት እውቅና አልሰጠሁም ብሏልየዘጠኙ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ትብብር፤ የ24 ሰአቱን የአዳር ህዝባዊ ስብሰባ በዛሬው እለት በመስቀል አደባባይ እንደሚያካሂድ ያስታወቀ ሲሆን በስብሰባው ከ100ሺ እስከ 150ሺ የሰዎች ይገኛሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ ጠቁሟል፡፡የዛሬው የአደባባይ ስብሰባ ባለፈው እሁድ ሊካሄድ ታቅዶ የነበረ ሲሆን የአዲስ አበባ ከተማ…
Rate this item
(2 votes)
“አቃቤ ህግ አሻሽል የተባለው ክስ የተሻሻለ ነገር የለውም” ጠበቆች ከሰባት ወራት በፊት በአገሪቱ ላይ ሽብር ለማስነሳትና የሽብር ሴራውን ለመተግበር ሲንቀሳቀሱ ተደርሶባቸዋል በሚል በአሸባሪነት ወንጀል ክስ ተመስርቶባቸው በእስር ላይ በሚገኙት ሶስት ጋዜጠኞችና ስድስቱ ጦማሪያን ጉዳይ ላይ ብይን ለመስጠት ለባለፈው ረቡዕ ተቀጥሮ…