ዜና

Rate this item
(2 votes)
ሽልማቱን ላለፉት 3 ተከታታይ አመታት ተቀብሏልየኢትዮጵያ አየር መንገድ በአፍሪካ በያዝነው ሳምንት በአልጀርስ በተካሄደው የአፍሪካ አየር መንገዶች ማህበር 46ኛ አመታዊ ጉባኤ ላይ፣ የአመቱ የአፍሪካ ምርጥ አየር መንገድ ተብሎ መሸለሙን አስታወቀ፡፡አየር መንገዱ ለአመቱ የአፍሪካ ምርጥ አየር መንገድ ሽልማት የበቃው በ2013 የበጀት አመት…
Rate this item
(9 votes)
የማህበሩንና የቤት ገዢዎችን ችግር ለመፍታት ኮሚቴ ተቋቁሟል አክሰስ ሪል እስቴት አክሲዮን ማህበር ካለበት እዳ ይልቅ ሃብቱ እንደሚበልጥ ተገለፀ፡፡ የማህበሩንና የቤት ገዢዎችን ችግር ለመፍታት ከትልልቅ ሚኒስቴር መ/ቤቶችና ከባለ ድርሻ አካላት የተወጣጡ የአብይና የቴክኒክ ኮሚቴዎች ተዋቅረዋል፡፡ ከትላንት በስቲያ በንግድ ሚኒስቴር በተሰጠው ጋዜጣዊ…
Rate this item
(13 votes)
ከ140ሺ በላይ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ አልተጠናቀቀምበአዲስ አበባ መሚገነቡ የ20/80፣ 10/90 እና 40/60 እንዲሁም ከመኖሪያ ቤት ህብረት ሥራ ማህበራት ተመዝጋቢዎች በቁጠባ መልክ የተሰበሰበው ገንዘብ 4.1 ቢሊዮን ብር መድረሱ ተገለፀ፡፡በሥራ ተቋራጮችና በአማካሪ ኩባንያዎች ብቃት ማነስ ሳቢያ ከ140ሺ በላይ የጋራ መኖሪያ ቤቶች…
Rate this item
(1 Vote)
ሰሞኑን የሽብር ክስ የቀረበባቸው የአንድነት፣ የአረና እና የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮችና የሌሎች ተከሳሾች ጠበቆች፤ የዋስትና ጥያቄያችንን በፅሁፍ እናቅርብ በማለታቸው ፍ/ቤቱ የዋስትና ጥያቄውን መርምሮ ብይን ለመስጠት በድጋሚ ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል፡፡ተከሳሾቹ ባለፈው ረቡዕ የዋስትና ጥያቄ አቅርበው ፍ/ቤቱ ጥያቄያቸውን መርምሮ ብይን ይሰጣል ተብሎ የተጠበቀ…
Rate this item
(3 votes)
የ24 ሰዓት ሰላማዊ ሰልፍና ህዝባዊ ውይይት ለማካሄድ ታቅዷል እውነተኛ ምርጫ ካለ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ያሸንፋሉ ብለዋል ከሁለት ሳምንት በፊት በዘጠኝ ብሔር ተኮርና ህብረ - ብሄር ፓርቲዎች የተመሰረተው የፓርቲዎች ትብብር፤ የህዳር ወር የተግባር እንቅስቃሴውን ሰሞኑን ይፋ ተደርጓል፡፡ ስድስት ዋና ዋና እንቅስቃሴዎችን ለመከወን…
Rate this item
(5 votes)
ከአልሸባብና ደቡብ አፍሪካ ከሚገኝ የሽብር ቡድን ጋር ግንኙነት ነበራቸው ተብሏል መቃወሚያቸውን እንዲያቀርቡ ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጥቷቸዋል በጅሃድ ጦርነት እስላማዊ መንግስት ለማቋቋም በጅማ አካባቢ ሲንቀሳቀሱ ነበር የተባሉ ተጠርጣሪዎች፤ ሰሞኑን ፍ/ቤት ቀርበው ክሣቸው ከተሰማ በኋላ የክስ መቃወሚያቸውን እንዲያቀርቡ ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጥቷቸዋል፡፡ በፌደራሉ ከፍተኛ…