ዜና

Rate this item
(1 Vote)
የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) እና ከአራት ዓመት በፊት የዲሲፕሊን ጥሰት ፈፅማችኋል በሚል በቀድሞው የስራ አስፈፃሚ ከፓርቲው የተሰናበቱት የእነ አቶ ማሙሸት አማረ ውዝግብ ተባብሶ ቀጥሏል፡፡ መኢአድ ባለፈው ሳምንት አጋማሽ ላይ በጽ/ቤቱ በሰጠው መግለጫ እንዳስታወቀው፤ እነ አቶ ማሙሸት የመኢአድ ህፈት ቤት…
Rate this item
(5 votes)
ለሁለት ሳምንታት የዘለቀው የ“ጎጆ እቁብ” የአባልነት ምዝገባ ላልተወሰነ ጊዜ ማቆሙንና ገንዘብ የመሰብሰብ ስራው እንዳልተጀመረ መስራቹ አቶ ናደው ጌታሁን የገለፁ ሲሆን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ጨምሮ ከእቁቡ ጋር ይሰራሉ የተባሉ አምስት ባንኮች ምንም አይነት የሥራ ግንኙነት እንደሌላቸው አስታውቀዋል፡፡ “ጐጆ እቁብ” ለአዲስ አድማስ…
Rate this item
(3 votes)
በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ ለመምከር ታስቦ በኢትዮጵያ፣ በግብጽና በሱዳን መካከል የተጀመረውና ከስምንት ወራት በፊት ተቋርጦ የነበረው የሶስትዮሽ ድርድር፣ በመጪው ሰኞ በሱዳን ርእሰ መዲና ካርቱም እንደሚቀጥል ኢጅፕት ኢንዲፐደንት ትናንት ዘገበ። ከግብጽ የመስኖ ሚኒስትር የተገኘውን መረጃ ጠቅሶ ዘገባው እንዳለው፣ የሶስቱ ሃገራት…
Rate this item
(2 votes)
ዋንኞቹ የወንጀል ፈጻሚዎች እስከአሁን አልተያዙምህገወጡ “ማር” በመርካቶና በድፍን አዲስ አበባ ሲከፋፈል ነበር ስኳርን ለሰው ጤናና ደህንነት አደገኛ ከሆኑ ባዕድ ነገሮች ጋር በመቀላቀልና በማቅለጥ ማር አስመስለው እያመረቱ ለገበያ ሲያቀርቡ እጅ ከፍንጅ የተያዙት ተጠርጣሪዎች፣ እያንዳንዳቸው በአንድ ሺህ ብር ዋስትና እንዲለቀቁ የኮልፌ ቀራንዮ…
Rate this item
(1 Vote)
የጥንታዊ ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ህንፃ እድሳት ሊደረግለት መሆኑን የማህበሩ ፕሬዚዳንት ልጅ ዳንኤል ጆቴ መስፍን ገለፁ፡፡ ከ55 ዓመት በፊት ለአርበኞች አገልግሎት እንዲሰጥ የተገነባው ህንፃው፤ ለአራት ወለል እስካሁን በወር የሚያስገባው ገቢ 79ሺህ ብር ብቻ እንደሆነና ፕሬዚዳንቱ ባስጠኑት ጥናት ከእድሳቱ በኋላ ከ1ሚ እስከ…
Rate this item
(0 votes)
የኮካኮላ ፋውንዴሽንና ወርልድ ቪዥን ሪፕሌኒሽ አፍሪካ ኢኒሼቲቭ በተባለው ፕሮጀክት አማካኝነት በትግራይ ክልል የህብረተሰቡን የጤና ሁኔታ ለማሻሻልና የማያቋርጥ ንፁህ ውሃ ለማቅረብ ያስችላል ያለውን የ19 ማሊዮን ብር ፕሮጀክት ይፋ አደረገ፡፡ ፕሮጀክቱ የአፍሪካ ኢኒሼቲቭ ሶስተኛው ፕሮጀክት ሲሆን ኢንሼቲቩ በኢትዮጵያ ላለፉት ሶስት አመታት ተመሳሳይ…