ዜና
“ሰራተኞቹን በጅምላ ያባረረበት መንገድ የአገሪቱንም ሆነ የዓለምን ህጎች የጣሰ ነው”የቱሪዝም ሆቴሎችና ጠቅላላ አገልግሎት ሰራተኛ ማህበራት ኢንዱስትሪ ፌዴሬሽን፤ የሸራተን ማኔጅመንት እምቢተኝነቱን ትቶ ወደ ሰላማዊ የህብረት ስምምነት ድርድሩ እንዲመለስ ጠየቀ፡፡ ፌዴሬሽኑ ሰሞኑን ባካሄደው 38ኛ መደበኛ የምክር ቤት ስብሰባ፣ በሸራተን ጉዳይ ላይ ባለ…
Read 2487 times
Published in
ዜና
Saturday, 09 August 2014 11:15
የመካከለኛው ምስራቅ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ ከ21 ቢ. ብር በላይ ያንቀሳቅሳሉ
Written by Administrator
የመካከለኛው ምስራቅ አገራት ኩባንዎች በኢትዮጵያ ከ21 ቢሊዮን ብር በላይ የሚያንቀሳቅሱ የተለያዩ የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች እንዳላቸው ወርልድ ቡሊቲን ዘገበ፡፡የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኤጀንሲ ያወጣውን መረጃ በመጥቀስ ዘገባው እንዳለው፣ ኩባንያዎቹ በአገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች 179 ያህል የምርት፣ የግብርና፣ የሪል እስቴትና የማሽነሪ ኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶችን እያንቀሳቀሱ ይገኛሉ፡፡ 80…
Read 2089 times
Published in
ዜና
በየወሩ 350 ብር በማዋጣት የከፍተኛ ንብረት ባለቤት ለመሆን የሚያስችል ዘመናዊ የእቁብ ፕሮግራም መጀመሩ ሰሞኑን ተገለፀ፡፡ የእቁብ ፕሮግራሙ፤ ዝቅተኛና መካከለኛ ገቢ ያላቸው 100 ሺ አባላት ሲኖሩት በሰባት ዓመት ወይም በ90 ወራት ጊዜ ውስጥ ሁሉም አባላት ባለእድል ሆነው ይጠናቀቃል ተብሏል፡፡ አንድ መቶ…
Read 9392 times
Published in
ዜና
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት ከግሉ ዘርፍ 34.9 ቢሊዮን ብር በመሰብሰብ ከፍተኛ ስኬት ማስመዝገቡንና የተቀማጭ ገንዘብ መጠኑንም ወደ 193.3 ሚሊዮን ብር በማሳደግ 9.7 ቢሊዮን ብር ማትረፉን አስታውቋል፡፡ ባንኩ ከትናንት በስቲያ በሰጠው መግለጫ፤ በበጀት አመቱ የሰበሰበው ተቀማጭ ገንዘብ ካለፈው ዓመት…
Read 2005 times
Published in
ዜና
1ሚ. ብር ያስፈልጋል ተብሏል ፓርቲዎች ውሁዱን ፓርቲ እንዲቀላቀሉ ጥሪ ቀረበ ባለፈው ሰኔ ወር መጀመሪያ ላይ የቅድመ - ውህደት መግባቢያ ሰነድ የተፈራረሙት የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) እና አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) የመጨረሻውን ውህደት ለማድረግ የገንዘብ ድጋፍ እያሰባሰቡ እንደሆነ ተገለፀ፡፡…
Read 3339 times
Published in
ዜና
አረና ፓርቲ ተከፋፈለ ሲል የዘገበው አፍሪካን ኢንተለጀንስ ዶትኮም፤ የፓርቲው ማዕከላዊ ኮሚቴ የተወሰኑ አባላት ራሳቸውን ከፓርቲው እንዳገለሉ ቢናገሩም የፓርቲው ሥራ አስፈፃሚ በፓርቲው ውሳኔ መባረራቸውን እንደገለፀ ትላንት ጠቆመ፡፡ አረና በበኩሉ፤ ፓርቲው ተከፋፈለ መባሉን አስተባብሏል፡፡ በፓርቲው ውስጥ የስነ ምግባር ጥሰት የፈፀሙ አባላት ላይ…
Read 4048 times
Published in
ዜና