Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ዜና

Rate this item
(0 votes)
የላሊበላን ውቅር አቢያተ ክርስቲያንን ወይም የአክሱም ሀውልትን አስመስሎ ሌላ አገር ቢሰራ ብላችሁ አስባችሁ ታውቃላችሁ? ቻይና ሰሞኑን ሰርታ ያስመረቀችው ሙሉ መንደር ተኮርጆ የተገነባ ነው - ከኦስትሪያ፡፡ በኦስትሪያ የምትገኘው የሀውልስታት መንደር በዩኔስኮ በባህል ቅርስነት የተመዘገበች የቱሪስት መንደር ስትሆን ጥንታዊቷ መንደር ከስምንት መቶ…
Rate this item
(0 votes)
ማክሰኞ ምሽት እንዲህ ሆነ፡፡ “የዛሬን ቴአትር በክብር እንግድነት ተገኝተው የሚመርቁልን እጅግ በጣም የምንወዳቸው ጥንዶች ናቸው፡፡ የመጀመሪያውን ላስተዋውቃችሁ…” ማክሰኞ ግንቦት 21 ቀን 2004 ዓ.ም በአዲስ አበባ የቴአትርና ባህል አዳራሽ መድረክ ላይ ተፈራ ወርቁ፤ በአለማየሁ ታደሰ ተደርሶ ስለተዘጋጀው “የብዕር ስም” የተሰኘ ቴአትር…
Rate this item
(0 votes)
ነኢማ በከር ዘንድሮ በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን በኮምቦልቻ 2ኛ ደረጃና መሰናዶ ት/ቤት የ9ኛ ክፍል ተማሪ ናት፡፡ አምና በኢጀግና ት/ቤት የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስዳ 99.97 ውጤት አምጥታ ነው ያለፈችው፡፡ የጐበዟ ተማሪ ውጤት በት/ቤቷ፣ በወረዳና በዞን ደረጃ ተወዳዳሪ ስላላገኘ፣ በሦስቱም ደረጃ መሸለሟን…
Saturday, 02 June 2012 08:43

የህፃናቱ ጥቃት ቀጥሏል

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ወንጀሎች ህግፊት አይቀርቡም . በህፃናት ጥቃት የሚቋረጡ ክሶች ይበዛሉ.... . “ጉዳችን እንዳይወጣ” በሚል ብዙ ጥቃቶች ተሸፋፍነው ይቀራሉ . ጥቃት ፈጣሚወዎች ቤተሰብና ዘመድ ናቸው... . የህፃናት ጥቃት ከወላጆች ይልቅ ጎረቤቶች ለፖሊስ ያመለክታሉ የዛሬ ዓመት ገደማ የ3 ዓመቷ ህፃን ሚጡ ከወላጆችዋ ቤት…
Saturday, 26 May 2012 13:34

“ኢትዮጵያዊ ጨዋነት”

Written by
Rate this item
(0 votes)
ያለ ቦታው መደንጎር አያስፈልግም ፕ/ር በየነ ጴጥሮስ ባለፈው ሳምንት በአሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ በተካሄደው የቡድን ስምንት አገራት የመሪዎች ስብሰባ ላይ ከአፍሪካ ከተጋበዙ አራት መሪዎች አንዱ የነበሩት ጠ/ሚ መለስ ዜናዊ፤ የምግብ ዋስትናን ማረጋገጥ በሚለው አጀንዳ ዙሪያ የአገራቸውን ተመክሮ ለታዳሚው ከማጋራት ውጭ ሌላ…
Rate this item
(3 votes)
ሊፋን ሞተርስ ኩባንያ” “ሊፋን X-60” የተሰኘችውን አዲስ አውቶሞቢል ዛሬ በአዲሱ የአፍሪካ ህብረት ህንጻ በሚደረግ የእራት ግብዣ ለኢትዮጵያ ገበያ በይፋ እንደሚያቀርብ አስታወቀ፡፡ለኩባንያው ሰባተኛ ምርት የሆነችው “ሊፋን X-60 ኤግዚኪዩቲቭ” አውቶሞቢል ለከተማ ጐዳናዎች ምቹ መሆኗን የተናገሩት የኩባንያው ኃላፊ” የመኪናዋ ዋጋ 530ሺ ብር እንደሆነ…