ዜና

Rate this item
(7 votes)
በህገወጥ መንገድ በኬንያ ድንበር ተሸግረው በታዛንያና፣ በማላዊና በሞዛምቢክ በኩል ወደ ደቡብ አፍሪካ ለመሻገር ሲሞክሩ በፖሊስ የተያዙት 200 ኢትዮጵያውያን በእስር ላይ ሲሆኑ፤ በርካቶቹም በጉዞ እንግልት በከፍተኛ ህመም ደርሶባቸዋል፡፡ 159 ኢትዮጵያውያን የታሰሩት በማላዊ ፓሊስ እንደሆነና የተቀሩት ደግሞ የኬንያን ድንበር ከመሻገራቸው በፊት በኬንያ…
Rate this item
(5 votes)
ቦታው ለልማት ይፈለጋል ተብሎ ቤት ሲፈርስ፣መጠለያ አጥተው ቤተ-መንግስት ስር መኖር የጀመሩት 48 ቤት አልባዎች፤ሰሞኑን “በጅብ መንጋ ልንበላ ነው” ሲሉ ምሬትና አቤቱታቸውን ገለፁ፡፡ ከጅቦቹ ይከላከሉናል ብለን የሰበሰብናቸው ውሾችም በወረዳው ባለስልጣናት በመርዝ ስለተገደሉብን ከፍተኛ ስጋት ላይ ነን ብለዋል - ቅሬታ አቅራቢዎቹ። የወረዳ…
Rate this item
(8 votes)
ሰሞኑን በቤልጂየም መዲና ብራሰልስ በተካሄደው የአፍሪካ አውሮፓ ጉባኤ ላይ የተገኙት የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ነቢል ፋሃሚ፤ ከጉባኤው ጎን ለጎን ታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ ላይ ጫና ለማሳደር፣ ከመንግስታቱ ድርጅት ዋና ፀሀፊ ባን ኪ ሙንና ከአውሮፓ የውጭ ጉዳይ ኃላፊ ካትሪን አሽተን ጋር…
Rate this item
(5 votes)
“በመንገድ ላይ ለሚደርሱ አደጋዎች የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን ተጠያቂ ነው” “መንግሥትን በሰራው ጥፋት መክሰስ ህገ-መንግስታዊ መብት ነው” - የህግ ባለሙያ ለአዛውንቱ አቶ ተስፋዬ ኪዳኔ መስከረም 10 ቀን 2006 ዓ.ም መልካም ቀን አልነበረም፡፡ ከመ/ቤታቸው ወጥተው ወደ ቤታቸው እያመሩ ነበር፡፡ ከ5ኛ ፖሊስ…
Rate this item
(3 votes)
የፕሬዚዳንት ጽ/ቤት ሃላፊ የነበሩት ወ/ሮ አማረች በቃሉ፤ከቀድሞ ፕሬዚዳንት አቶ ግርማ ወልደጊዮርጊስ የቤት ኪራይ ውል አፈፃፀም ጋር በተገናኘ በተፈጠረ የሥራ ዝርክርክነት ከሃላፊነታቸው እንደተነሱ ምንጮች ጠቆሙ፡፡ መጋቢት 11 ቀን 2006 ዓ.ም በጠቅላይ ሚኒስትሩ በተፃፈ ደብዳቤ ሃላፊዋ፣ በአሰራር ዝርክርክነት ከሃላፊነታቸው እንደተነሱ የጠቆሙት ምንጮች፤በዝርክርክነት…
Rate this item
(4 votes)
“ወደ አንድነት ፓርቲ የመጣነው መሬት ያስመልስልናል ብለን አይደለም” ስምንቱ በአዲስ አበባ ከተማ ክፍለ ከተማ ፖሊስ ጣቢያ ታስረው አድረዋል “ያለ አግባብ የተያዘ መሬት ላይ ሁሌም እግድ ይጣላል” - የዞኑ አስተዳደር በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ ሸዋ ዞን ዳኖ ወረዳ አዋዲ ጉልፋ ቀበሌ፤ የመጡ…