Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ዜና

Rate this item
(1 Vote)
ወ/ሮ አልማዝ አስፋው እና አቶ ዘመረ ጀማነህ የትዳር ህይወት የጀመሩት የዛሬ 50 ዓመት ገደማ ነበር፡፡ ወ/ሮ አልማዝ የ19 አመት” አቶ ዘመረ የ23 አመት ወጣቶች ሳሉ፡፡ ያኔ አባት የባንክ ሰራተኛ ሲሆኑ እናት አየር መንገድ ነበር የሚሰሩት፡፡ ከ27 ዓመት የትዳር ህይወት በሁዋላ…
Rate this item
(1 Vote)
ወደ አረብ አገር ተመዝግበው የሚሄዱት ቁጥራቸው ከእጥፍ በላይ አድጓል አሰሪዋ ሊደፍራት ሲል ወደኋላ ስትሸሽ ከ4ኛ ፎቅ ላይ የወደቀችው ማህሌት የቆሻሻ ገንዳ ውስጥ ገብታ ህይወቷ አልፏል “ባለቤቴን ስታይ ትስቂያለሽ፣ ያልተገባ አለባበስ ትለብሻለሽ” በሚል ፀጉሬን ይዛ ደረጃ ለደረጃ ትጐትተኝ ነበር ብላለች -…
Rate this item
(1 Vote)
“እውነት ነፃ ያወጣል፤ ቴዲም የሚለው ነው” - አዲካ በሽምግልና ስለተያዘ መናገር አንፈልግም - የቴዲ አፍሮ ተወካይ ቅሬታ እስካልቀረበ አዲካ ህጋዊ ነው - ኦዲዮ ቪዥዋል ቴዲ ኢትዮጵያዊ ወንድሜ ነው፤ መልካሙን ይግጠመው - አዲስ ገሰሰ በቴዲ አፍሮ እና በአልበሙ አሳታሚ በአዲካ መካከል፤…
Rate this item
(0 votes)
የፌደራል ጉዳዮች ሚኒስቴር ሐሙስ እለት ባወጣው መግለጫ፤ “የሙስሊሙን ማህበረሰብ የማይወክሉ ፀረ የልማት ሃይሎች በሃይማኖት ሽፋን የፖለቲካ እንቅስቃሴ ያደርጋሉ” ካለ በኋላ፤ በአወሊያ ት/ቤት ሽፋን ለቀረቡ ተገቢ ምላሽ እንደሰጠ ጠቅሶ፤ ከውጪ ሃይሎች ጋር በቅንጅት የሚያካሂደው ተግባር ህገወጥ ነው ብሏል፡፡ጥያቄውን በኮሚቴ አማካኝነት ካቀረቡት…
Rate this item
(2 votes)
ባለፈው ማክሰኞ በሸራተን አዲስ ጋዝ ላይት ባቀረበው የሙዚቃ ዝግጅት ነው ጃኖ ባንድ ስራውን“ሀ” ብሎ የጀመረው። አስር ወጣት ኢትዮጵያውያን ሙዚቀኞችንና ድምፃዊያንን ያካተተው ጃኖ ባንድ፤ ከእስካሁኖቹ የአገራችን የሙዚቃ ቡድኖች ለየት የሚለው፤ የሮክ ባንድ በመሆኑ ብቻ አይደለም። ገና ከጅምሩ፤ የአሜሪካና የአውሮፓ መድረኮችን በማነጣጠር…
Saturday, 28 April 2012 14:08

የጊቤ ግድብን የተቃወመች ተሸለመች

Written by
Rate this item
(0 votes)
የኤሌክትሪክ ሃይል ለማመንጨት ተብሎ የሚገነባውን የግልገል ጊቤ 3 ግድብ ለማስቆም ዘመቻ የምታካሂድ ኬንያዊት የአካባቢ ጥበቃ ተሸላሚ ሆነች። የ30 አመቷ አይካል አንጀሊ የግድቡን ግንባታ ለማስቆም የአካባቢ ጥበቃ ቡድን ያቋቋመችው ከሶስት አመት በፊት ሲሆን፤ በተመሳሳይ አለማቀፍ ቡድኖች ድጋፍ አማካኝነት ለግድቡ ግንባታ ታስቦ…