ዜና

Rate this item
(0 votes)
“አክሱም ዩኒቨርስቲ ውስጥ የሚገኘው የቀድሞ ጠ/ሚኒስትር ፎቶ እርሣቸውን አይመስልም” የሚል ዘገባ ለህትመት በማብቃቱ ዩኒቨርስቲው ክስ የመሰረተበት ሎሚ መፅሔት ዋና አዘጋጅ ሰናይ አባተ፣ ረቡዕ ዕለት ማዕከላዊ ቀርቦ ቃሉን ከሰጠ በኋላ በ5ሺ ብር ዋስ መለቀቁን የመፅሄቱ ማኔጂንግ ዳይሬክተር ጋዜጠኛ ዳንኤል ድርሻ ገለፀ፡፡…
Rate this item
(9 votes)
መንግስት፤ ተቋሙ የተቃዋሚዎች የፕሮፖጋንዳ ማስፈፀሚያ ነው“በኢትዮጵያ የነፃ ሚዲያ ህልውና አደጋ ላይ ነው”“በኤርትራ የመብት ጥያቄ ማንሳት ነውር ሆኗል” ብሏልየኢትዮጵያ መንግስት የዜጐችን ሰብአዊ መብት በስፋት ይጥሳል በማለት ተደጋጋሚ ወቀሳና ስሞታ የሚያቀርበው ሂውማን ራይትስ ዎች የተሰኘው አለማቀፍ የመብት ተቋም፤ ሰሞኑን ይፋ ባደረገው አመታዊ…
Rate this item
(14 votes)
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ “በልማት ጋዜጠኝነት” ዙሪያ የፓርቲና የመንግስት ተወካዮች አቋማቸውን የሚገልፁበት ውይይት ለዛሬ ያዘጋጀ ሲሆን፤ ሰማያዊ ፓርቲ የኢትዮ ሱዳን ድንበር በተመለከተ ፕ/ር መስፍን ወልደማርያም ሃሳብ የሚያቀርቡበት ውይይት ያካሂዳል፡፡ ‹‹ልማታዊ ጋዜጠኝነት›› በሚለው ርዕሰ ጉዳይ የተለያዩ ሃገሮችን ልምድ የሚያሳይና በኢትዮጵያ የሚኖረውን ቦታ…
Rate this item
(3 votes)
በቅስቀሳ ላይ የነበሩ አባሎቼ ታስረውብኛል ብሏልዓረና ፓርቲ በዓዲግራት ከተማ ነገ እሁድ የድርጅቱን ፕሮግራምና ወቅታዊ የፖለቲካ አጀንዳዎቹን ለማስተዋወቅ ህዝባዊ ስብሰባ ጠራ፡፡ በትግራይ ክልል በየከተማውና በየአካባቢው በመዘዋወር ፕሮግራሙንና የወደፊት ራዕዩን ለህዝብ እያስተዋወቀ መሆኑን ፓርቲው ጠቅሶ፤ በዓዲግራት ለጠራው ህዝባዊ ስብሰባ ቅስቀሳ እንዲያካሂዱ ያሰማራቸው…
Rate this item
(6 votes)
በአዲስ አበባ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ፤ ባሏ በነዳጅ ቃጠሎ ያደረሰባት ወ/ሮ ብዙነሽ ነጋ ከአራት ሳምንት ስቃይ በኋላ ማክሰኞ እለት የሞተች ሲሆን፤ ድርጊቱን ፈጽሟል የተባለው አቶ ሽታው ሁሴን በፖሊስ ተይዞ ምርመራ እየተካሄደ ነው፡፡ ለ12 አመታት በትዳር የቆዩት ባልና ሚስት አንድ ልጅ…
Rate this item
(5 votes)
ዋና አዘጋጁ በ5ሺህ ብር ዋስ ተለቋል “ሰንደቅ” ጋዜጣ ስለ ጉዲፈቻ በሰራው ሰፊ ዘገባ ላይ የሴቶች፣ ህፃናትና ወጣቶች ሚኒስቴር በስም ማጥፋት አቤቱታ እንዳቀረበበት የገለፀው ዋና አዘጋጁ ፍሬው አበበ፤ ባለፈው ሀሙስ ጠዋት ማዕከላዊ ምርመራ ቀርቦ ቃሉን ከሰጠ በኋላ በ5ሺህ ብር ዋስ መለቀቁን…