Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ዜና

Rate this item
(0 votes)
ቤተ - ሠሪ እፎይ አለ የሰሜኑን አቅጣጫ ይዘን ነው የምንጓዘው፡፡ የሱሉልታን ጋራና ከተማ አልፈን 30 ኪ.ሜ እንደተጓዝን ጫንጮ ከተማ እንደርሳለን፡፡ አሁን በስተግራ ታጥፈን፣ ወደ ሙገር በሚወስደው መንገድ ጥቂት እንደሄድን በግንባታ ላይ ያለውን ኢትዮ ሲሚንቶ ፋብሪካ እናያለን፡፡ ከዚያ ብዙም ሳንርቅ ደግሞ…
Rate this item
(0 votes)
አቶ ግርማ ሰይፉ-የአንድነት ፓርቲ ም/ሊቀመንበር ህገመንግስቱ ከዚህ መጽሐፍ ላይ የጨመረም የቀነሰም ይቀሰፋል አይልም… ህብረተሰቡ አሸባሪ አለመሆናችንን ስለሚያውቅ ችግር አይፈጠርም… በፓርላማ ሃሳብ ሰጥቼ አንድም ቀን ተቀብለውኝ አያውቁም… መኮረጅ አንፈራም፤ አሪፍ ከሆነ ከኢህአዴግም እንኮርጃለን… በተወካዮች ም/ቤት ብቸኛው የተቀዋሚ ፓርቲ አባልና የአንድነት ለዲሞክራሲና…
Rate this item
(0 votes)
ወደ 1ሺህ የሚጠጉ ምዕመናን ለፓትርያርኩ አቤቱታ አቅርበዋል የደብረመዋዕ ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል (አዲሱ ሚካኤል) አስተዳዳሪ ሊቀሊቃውንት ዕዝራ ተክለ ጊዮርጊስ ከአስተዳደርነታቸው እንዲነሱና ሰበካ ጉባኤው የመረጣቸው አዲስ አመራሮች ሹመት እንዲፀድቅላቸው ወደ 1ሺህ የሚጠጉ ምዕመናን ከትናንት በስቲያ በጠቅላይ ቤተክህነት አቤቱታቸውን አቀረቡ፡፡ በዕለቱ አቤቱታቸውን ያቀረቡት…
Rate this item
(1 Vote)
(የጉዞ ማስታወሻ) ክፍል ሦስት ጨለማው ውስጥ… ነጯ ሚኒባስ፣ 12 የታከታቸው ጋዜጠኞችን ይዛ መጓዟን ቀጥላለች፡፡ ከፎገራ እስከ ሊቦ ከምከም ለጥ ብላ የቆየች ምድር፣ ዳገት ቁልቁለት መስራት ጀምራለች፡፡ ጥቁር ጋራ፣ ጥቁር ገደል፣ ጥቁር አቀበት፣ ጥቁር ቁልቁለት፣ ጥቁር አስፓልት…ይሄ ከፊትለፊታችን የሚጠብቀን ድቅድቅ ጨለማ…
Rate this item
(0 votes)
በአወሊያና በአንዳንድ መስጊዶች አስተዳደሩን በመቃወም የፊርማ ማሰባሰብ እየተካሄደ ነው የዛሬው የነቢዩ መሀመድ ልደት (መውሊድ) ከቀድሞዎቹ በተለየ መልኩ እንደሚከበርና በቀጣዩ አመት በአሉ በአለም አቀፍ ደረጃ ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲከበር ለማድረግ ዝግጅት መጀመሩን የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሼህ አህመዲን አብዱላኢ…
Rate this item
(0 votes)
አንድ ሔሊኮፕተር በሀዋሳ ከተማ አናት እየተሽከረከረች በራሪ ወረቀቶች ስትበትን አየን፡፡ ፋብሪካው አካባቢ ብዙ ጊዜ ዝቅ እያለች ስትበትን ወረቀቱን ለማግኘት ሲራኮቱ የነበሩ ሰዎችን በአቧራ ጐንፋለች፡፡ ፋብሪካው ግቢ ውስጥ በርካታ ቢጫ ድንኳኖች ይታያሉ፡፡ ከፋብሪካው ፊት - ለፊት የክብር እንግዳው አቶ ሽፈራው ሽጉጤና…