ዜና

Rate this item
(13 votes)
“ፍርሃትን፣ ሙስናን፣ አፈናን፣ አምባገነንነትን በጋራ በቃ ካልን፣ ያበቃል”ለአገሪቱ ችግሮች የጋራ መፍትሔ ለማፈላለግ 33 ተቃዋሚ ፓርቲዎች በጥምረት ኮሚቴ አደራጅተው እየሰሩ መሆናቸውን የገለፁት የኮሚቴው አስተባባሪ አቶ አስራት ጣሴ፤ ፓርቲዎቹ ነገ በመኢአድ ጽሕፈት ቤት “በቃ እንበል” የተሰኘ ህዝባዊ ስብሰባ እንደሚያካሄዱ አስታወቁ፡፡ ለህዝባዊ ስብሰባው…
Rate this item
(4 votes)
“ያከራየኋቸውን ቤት ለመልቀቅ እምቢተኛ ስለሆኑ ለውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አሳውቄያለሁ” - ኢ/ር ኃይሉ ኖርዌይ ኤምባሲ ከኢ/ር ኃይሉ ሻውል የተከራየውን ባለ ሁለት ፎቅ የመኖሪያ ህንፃ ለ15 አመታት ሲጠቀምበት እንደቆየ የገለፁት የአዲስ አድማስ ምንጮች፣ በሁለቱ ወገኖች መካከል ውዝግብ የተፈጠረው ቤቱን ልቀቅ፣ አልለቅም በሚል…
Rate this item
(2 votes)
“ወደ ስፍራው ከመድረሳቸው በፊት ጥበቃ እንዲደረግላቸው አላሳወቁም” - (የዞኑ ኦህዴድ ጽ/ቤት)አንድነት ለፍትህና ለዴሞክራሲ ፓርቲ (አንድነት) ነገ በፍቼ ከተማ የሚካሄደውን ሰላማዊ የተቃውሞ ሰልፍ ለማስተባበር በስፍራው የተገኙት ሁለት አባላቱ መደብደባቸውን አወገዘ፡፡ የፓርቲው የህግ ክፍል ድርጊቱን በፈፀሙ አካላት ላይ ክስ ለመመስረት ወደ ስፍራው…
Rate this item
(3 votes)
አዲስ አበባ ውስጥ ጣና አፓርትመንት ተብሎ በሚታወቀው መኖሪያ ህንፃ፣ በቤት ሰራተኝነት ተቀጥራ ከገባች ወር ያልሞላት ወጣት ባለፈው ረቡዕ ማታ ከ4ኛ ፎቅ ወድቃ ሆስፒታል ገባች፡፡ የ16 አመቷ ቅንነት ጎዳኔ ከፎቁ ከመውደቋ በፊት አሰሪዋ ይዛት እንደነበረ የተጐጂዋ ዘመድ ተናግራለች፡፡ አሰሪዋ በተጠርጣሪነት እንደታሰረች…
Rate this item
(4 votes)
“መረጃው የተሳሳተና ከእውነት የራቀ ነው” የክልሉ ጠቅላይ ፍ/ቤት ፕሬዝዳንት ዘንድሮ ብቻ በአማራ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት በዳኝነት ሙያ ያገለግሉ የነበሩ መቶ ዳኞች ስራ መልቀቃቸውን ምንጮች ገለፁ፡፡ ከ86 በላይ ዳኞችም የመልቀቂያ ደብዳቤ አስገብተው መልስ እየተጠባበቁ እንደሆነ ምንጮች ጠቁመዋል፡፡የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት…
Rate this item
(11 votes)
ንብ ኢንተርናሽል ባንክ እና ንብ ኢንሹራንስ ኩባንያ ባለ 35 ፎቅ ህንፃ መሠረት ለማስገባት ከቻይናው “ሬይል ዌይ ነምበር ስሪ” ኩባንያ ጋር ተፈራረሙ፡፡ የሁለቱ እህትማማቾች ድርጅት ዋና መ/ቤት ህንፃ የሚገነባው ከብሄራዊ ቴያትር ጀርባ ነው፡፡በአሰሪ ድርጅቶቹ በኩል ስምምነቱን የፈረሙት የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ፕሬዚዳንት…