ዜና

Rate this item
(2 votes)
የግብጽ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በቅርቡ ሥራ ላይ የሚያሰማራቸው ወጣት ዲፕሎማቶች የመጀመሪያ ዓለም አቀፍ ጉብኝታቸውን በኢትዮጵያ እያካሄዱ ነው፡፡ በኢትዮጵያ የግብፅ አምባሳደር መሃመድ በድሪ የሚመሩት ሠላሳ ወጣት ዲፕሎማቶች ከፍተኛ የኢትዮጵያ መንግስት ባለስልጣናትን ያነጋገሩ ሲሆን ካለፈው ረቡዕ እስከ ዛሬ ባህርዳር ከተማ እና አካባቢውን…
Rate this item
(1 Vote)
ሔንከን ቢራ ፋብሪካ በኢትዮጵያ ውስጥ በ120 ሚሊዮን ዩሮ ለሚያስገነባው የቢራ ፋብሪካ ከትናንት በስቲያ የመሠረት ድንጋይ ተጣለ፡፡ የበደሌ እና የሐረር ቢራ ፋብሪካዎችን በመግዛት የኢትዮጵያ ቢራ ገበያን የተቀላቀለው ሔንከን፤ በአዲስ አበባ ክልል ዙሪያ አቃቂ ቂሊንጦ በተባለው ሥፍራ ላይ በሚያስገነባው የቢራ ፋብሪካ በዓመት…
Rate this item
(0 votes)
በቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 8 በሚገኘው ኢንዲያን ኢንተርናሽናል ትምህርት ቤት ልጆቻቸውን የሚያስተምሩ ወላጆች፤ ት/ቤቱ የሚያስከፍለው ክፍያና የሚሰጠው አገልግሎት አይመጣጠንም ሲሉ ቅሬታቸውን ገለፁ፡፡ “የትምህርት ቤቱ ግቢ ስፋት ለተማሪዎቹ ብዛት አይመጥንም፤ በቂ የመጫወቻ ቦታም የለውም” የሚሉት ወላጆች፤ ክፍሎቹ በኮምፖርሣቶ የተከፋፈሉ ናቸው፤ የህፃናት ማረፊያ…
Rate this item
(2 votes)
ውሃና ፍሳሽ በ6 ወራት 187 ሚሊዮን ብር ገቢ ሰብስቧልየአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን 40 የፍሳሽ ቆሻሻ ማንሻ መኪናዎችን ግዥ ሊፈጽም ነው፡፡ ይህም በባለስልጣን መ/ቤቱ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ እንደሆነና ከዚህ ቀደም አነስተኛ ቁጥር ያላቸው መኪኖችን ብቻ ይገዛ እንደነበር ተገልጿል፡፡ በፍሳሽ ቆሻሻ…
Rate this item
(1 Vote)
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 ውስጥ ንብረትነታቸው የመንግስት ቤቶች ኤጀንሲ የሆኑ ቤቶችን ለንግድ ሱቅ አገልግሎት ተከራይተው ሲጠቀሙ የነበሩ ነጋዴዎች ከኤጀንሲው ጋር የነበራቸው ውል ሣይቋረጥ የክፍለ ከተማው የመሬት አስተዳደር ቦታው ለቤተ አምልኮ እና ሁለገብ ህንፃ ግንባታ ስለሚፈለግ…
Monday, 04 March 2013 00:00

እናት ባንክ ሥራ ጀመረ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
የሴቶችን ኢኮኖሚያዊና ሁለንተናዊ አቅም የሚያሻሽሉና ከዚህ ቀደም በኢንዱስትሪው ትኩረት ያልተሰጣቸውን አገልግሎቶች ይዞ ሥራ መጀመሩን እናት ባንክ አስታወቀ፡፡ ባንኩ አገልግሎት የሚጀምርባቸው የመጀመሪያዎቹ ቅርንጫፎች ባንቢስ አካባቢ ከዮርዳኖስ ሆቴል ፊት ለፊት በሚገኘው ዋና መ/ቤቱና ቦሌ መድኃኒዓለም ቤተክርስቲያን አካባቢ መሆኑ ታውቋል፡፡ የባንቢስ አካባቢው ዓቢይ…