የግጥም ጥግ

Monday, 25 November 2024 07:46

ባየሽኝ ግዜ

Written by
Rate this item
(2 votes)
ላይሰናስል ሳዳውር፤ላይጠረቃ ሳጋብስ፤አለሁ እንዳጋሰስ። ላይከትም ከአቦል ጀምሬ፣በረካ አልባ ቡን ሳንቃርር፣የማይፈፀም ሩጫ ገጥሜ፣በባእዳን ውርጭ ጠይሜ፣ስኳትን ቅስሜን ቀልጥሜ፣“ቃል” ላይወጣኝ ተለጉሜ፣“ኖሯል” ካልሽው ፥ ይኸው አለሁ። የቅኔ ቆሌዬ በኖ፤ዲዳነት ቋንቋዬ ሆኖ፤ደስታ ጣእሙ ጠፍቶ፤በአልጫ ኑሮ ተተክቶ፤ከተማ ሳለሁ ድብርት፤ከአሸን መሃል ብቸኝነት፤አየሽ ጉዴን የኔ እናት! ነጠላ ነብሴ…
Saturday, 19 October 2024 12:41

የግጥም ጥግ

Written by
Rate this item
(2 votes)
እንዲያው ማሳዘኑ! ተበዳዩ ጨቋኝ. . . በዳዩ ተጨቋኝ. . . የተገላቢጦሽ ኾኗል ነገሩማ፤ ፍትሕ ተዘንብላ ስትወድቅ በአፍጢሟ የድረሱልኝ ጥሪ ሩቅ ስታሰማ፤ ሮሮዋን ሰምቶ - አዝኖ ቀረበና ሊያነሳት ቢሞክር ተበዳዩ ጨቋኝ፤ አልተቻለው ከቶ ቢለፋ ቢሞክር ከወደቀችበት ሽቅብ ቀና እንድትል ማድረጉ ተሳነው…
Saturday, 19 October 2024 12:36

ምን ዓይነት እናት ነሽ?

Written by
Rate this item
(3 votes)
ምን ዓይነት እናት ነሽ? አንዱ ልጅሽ ሲያለቅስ፣ አባብለው ብለሽ፣ ከሌላው (ከሌለው) ቀምተሽ፣ እንባውን እያበሽ፣ አይዞህ ብለሽ ሰጥተሽ። ደግሞ ሌላው ልጅሽ፣ ተበደልኩኝ ብሎ ሲመጣ ወደ አንቺ፣ ሌላውን በድለሽ ችግር የምትፈቺ፣ በ”ተበዳይ” እና በ”በዳይ” አዙሪት፣ እየተሽከረከርሽ የማትሄጂ ወደፊት፣ ምን አይነት እናት ነሽ? …
Monday, 07 October 2024 20:01

የግጥም ጥግ

Written by
Rate this item
(2 votes)
ውሽንፍር ለብሼይኸው ሰማይ በራ… ህዋው ቦገግ አለ፣ የኮከቦች መንደር ….ተመሰቃቀለ፣ ከበደ ነጎድጓድ…. በረዶም ወረደ፣ ዘመናት የፀናው… አለት ተንጋደደ፣ …………………….በዚህ ምፅዓት መሀል…ወንጀሌን ቆጥሬ፣መጥፋቴ ነው አልኩኝ፣ከሃያል ክንዱ ላይ… ቅንጣት ቢልክብኝ፣እንክርዳድ አከልኩኝ፣በቆምኩበት ራድኩኝ፣………………………..እናም ባሻገሬ…በፅናት የቆመታየኝ እና ፃድቅ፣ሸሸሁኝ ወደ እርሱ…ቢሸሽገኝ ብዬከዚያ ሁሉ ድቅድቅ፣ግን ከፋ…
Saturday, 28 September 2024 20:24

የግጥም ጥግ

Written by
Rate this item
(5 votes)
አንዳንድ ዘመን አለ ሳንረግጥ እንዳለፍነው እየተንሳፈፍነ ልክ እንደ አውሮፕላን ዱካ አልባ የሆነ፡፡ አንዳንድ ዘመን አለ ኖረን እንዳልኖርን፣ በዕድሜ መሰላል ላይ እንዳልተሻገርን፤ ያለ አንዳች ምልክት ጥሎን መሰስ ሲል ዞር ብለን ስናየው ህልም አለም‘ሚመስል፡፡አንዳንድ ዘመን አለ የአመቶቹ ብዛት የሆነ ለውጥ አልባ የሆነ…
Friday, 13 September 2024 08:55

“ጠይቆሀል በይው”

Written by
Rate this item
(4 votes)
ከደጃፉ ቆመሽ እናቴ አታኩርፊኝከበር እንድመለስ በእጆችሽ አትግፊኝበደማቅ ትዝታሽበማይጠፋው ፍቅርሽ አስረሽአትጥለፊኝይልቅ አሳልፊኝ!ልክ እንደ እኩዮቼ ልሂድ ልሰደደውባይተዋርነቱን እራቡን ልልመደውበእኔ አትዘኝብኝ ስሚ ምን እንዳሉኝምን እንደረገሙኝ ምን እንደበደሉኝእይው ምን እንዳሉኝ...“ዘመኑ ያ’ድር ባይልጆች አውቃለሁ ባይጊዜው ነው በራሪ፣ ልጆች አሸባሪከነዚህ መካከልሃገር ወዳድ ካለ ይመስክር ፈጣሪ!ዛሬ ክብር…
Page 1 of 31