ነፃ አስተያየት
አንድ፡-ቦንጋ…‹‹ይመር፣ ይቦረሽ!›› /ጠዋት/‹‹ጫማዎን አዲስ ላድርግልዎት!›› /ረፈድ ሲል/የሊስትሮው ሥም ዳኪቦ ይባላል፤ የቦንጋ እንብርት ላይ ቂጢጥ ብሎ ጫማ ሲያቆነጅ የሚውል ባተሌ ነው፤ ጨዋታም ይወድዳል፤ ከጃፖኒ ላይ ሸሚዝ የደረቡ ወጣቶች እግራቸው የሊስትሮው ኮርቻ ላይ ይፈናጠጣል፤ እጃቸው ደግሞ የተገለጠ ነገር ይይዛል - አዲስ አድማስ…
Read 381 times
Published in
ነፃ አስተያየት
በአለም ታሪክ ከጥንት እስከ አሁን ተደጋግሞ እንደታየው፣ የፖለቲካ ስልጣን ያለ ጠልፎ መጣል ዘዴ፤ ተንኮልና ሴራ የማይታሰብ ይመስል፣ አብዛኛዎቹ መሪዎች ስልጣን ላይ የወጡት/የሚወጡት በዚህ ጠልፎ የመጣል ስልት ታግዘው ነው፡፡ አፍሪካ ውስጥ ይህ የበለጠ ሃቅ ነው፡፡ በአዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ የራስ ተፈሪን…
Read 294 times
Published in
ነፃ አስተያየት
አብዛኛው ሰው፣ ጦርነት ምርር ብሎታል። አንገሽግሾታል። ነገር ግን፣ ጦርነትን የሚያስቆም ዘዴ መፍጠር አልቻለም። ድሮም ቢሆን፣ “ጦርነት ክፉ ነው፤ እልቂት ነው፤ ውድመት ነው” እያለ ማውራት አያቅተውም። ሊያወራ ይችላል። ነገር ግን፣ ጦርነትን መከላከል፣ በሩቁ ማስቀረት አልቻለም።ምናልባት፣ በሕይወቱና በንብረቱ ላይ እስኪመጣበት ድረስ፣ እልቂቱና…
Read 391 times
Published in
ነፃ አስተያየት
Saturday, 21 September 2024 13:01
አቶ ገብሩ አሥራት፤ ስለ ህወሓት ሽኩቻ፣ ”መሞዳሞድ“፣ ጊዜያዊ አስተዳደሩና ሌሎች ወቅታዊ የፖለቲካ ጉዳዮች----
Written by Administrator
• የእነ ደብረጽዮን ህወሓት ጊዜያዊ አስተዳደሩን እያደናቀፉት ነው • ህወሓት የራሱን ህገ ደንብና የአገሪቱን ህግ ጥሷል • ትግራይ አሁን በሁሉም ዓይነት ቀውስ ውስጥ ናት • ስብሰባዎቹ ድጋፍ ማጠናከሪያ እንጂ ሌላ ፋይዳ የላቸው ከህወሓት አንጋፋ ታጋዮች አንዱ ናቸው፤ አቶ ገብሩ አስራት።…
Read 499 times
Published in
ነፃ አስተያየት
የዋጋ ንረት፣ የክረምቱ ዝናብና የምንዛሬ ለውጥሕዳሴ ግድብና የአባይ ውኃ፣ የግብፅ መንግሥትና የሶማሊያ ስኬትየተራቆተ ትምህርት-የ12ኛ ክፍል የፈተና ውጤት ከዐሥር ዓመት በፊት በአማካይ 30 በመቶ ነበር። የዘንድሮው እንደዚያው፣ ካቻምናም እንደዚያው ወይስ የዘንድሮው ትንሽ ይሻላል?ዘንድሮ መቼም ካምናና ካቻምና የሚሻል ይመስላል። የክረምቱ ዝናብ ጥሩ…
Read 378 times
Published in
ነፃ አስተያየት
• 350 ዶላር ማለትኮ ነው። “የውሎ አበል” ክፍያ ይመስላል። በፔሩ በተካሄደው ዩ20 የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ የኢትዮጵያ አትሌቶች ያገኙት ድል አስደናቂ ነው። 6 ወርቅ፣ 2 ብር፣ 2 ነሐስ ሜዳሊያዎችን ተቀዳጅተዋል። ከዓለም በ2ኛ ደረጃ የኢትዮጵያ ስም በማዕረግ ለመቀመጥ በቅቷል። ከአሜሪካ በመቀጠል…
Read 501 times
Published in
ነፃ አስተያየት