ነፃ አስተያየት

Rate this item
(2 votes)
 ስልጣን እንዴት ይያዛል? እንዴትስ ይታጣል? የሮበርት ግሪን መፅሐፍ(The 48 laws of power)) ሀሳብ ቀስቃሽና ጠንካራ ህግጋትን የያዘ ድንቅ ሰነድ ነው፡፡ ደራሲው በመፅሐፉ ህግጋቱን ለማስረዳት ያሰፈራቸው አስረጅ ምሳሌዎች ከታሪክ፤ ከፖለቲካ፤ ከጦርነት ገጠመኞችና የንግድ አለም እውነቶች የተቀዱ ናቸው፡፡ ህግጋቱን ተጨባጭና እውነታዊ ናቸው…
Rate this item
(1 Vote)
“ያለፉት ሥርዓቶች”… ብሎ የሚጀምር ንግግር ምን አስከትሎ እንደሚመጣና አጨራረሱ ምን ሊመስል እንደሚችል መገመት አያቅታችሁም። ለውንጀላ ጣት ይቀስራል። ከባሰም፣ በዛቻ ስሜት ጣቱን ይነቀንቃል። ከለየለትማ “ጦር እንደመስበቅ” ይቆጠራል።“የቀድሞ ሥርዓቶች፣ ያለፉት መንግሥታት፣ ገዢዎች”… ብሎ ከተንደረደረ፣ በጎ ታሪክ ለማውራት አይሆንም። ክፉና በጎውን እንደየ ልካቸው…
Rate this item
(0 votes)
ባለፈው ሳምንት በቀረበው ጽሁፍ፣ ራስ ተፈሪ የግብ መዳረሻው (የመጨረሻው የፖለቲካ ስልጣን መቆናጠጥ) ላይ እንቅፋት ይሆኑብኛል ብሎ ያሰባቸውን በረቀቀ መንገድ እንዴት ገለል ሲያደርግ እንደነበር ተመልክተናል፡፡ በዚህ ሳምንት ፅሁፍ ደግሞ የስልጣኑ የመጨረሻ ተቀናቃኞቹ ሆነው የቆሙትን ባልና ሚስቱን ዘውዲቱ ምኒልክና ራስ ጉግሳ ወሌን…
Rate this item
(0 votes)
 “ራስ ተፈሪን አድንቋት እንጂ አትናቋት” የሮበርት ግሪን “The 48 laws of power” መፅሐፍ በፖለቲካው አለም ልክ እንደእነ ሰንዙ The Art of War እና ማኬቬሊ The Prince ሁላ እንደ አንድ ቅዱስ መፅሐፍ የሚነበብ ነው፡፡ የሀሳብ አወራረዱና ደራሲው ሮበርት ግሪን 48ቱን ለስልጣን…
Rate this item
(0 votes)
ሰላም ካለ ነው፣ ሰዎች ሠርተው መግባት የሚችሉት። ከሁሉም በፊት ሰላም ይቀድማል ብንል መሬት ጠብ የሚል ስህተት የለውም። ክርክር ለመፍጠር ሰበብ የማይሰጥ፣ ቀዳዳ የሌለው አስተማማኝ ሐሳብ ይመስላል።“ከምንም በላይ ሰላም ይበልጣል” ቢሉን ይከፋናል እንዴ? “ከምንም በፊት ሰላም ይቀድማል” ብንልስ ይከፋቸዋል እንዴ? እንዲያውም…
Rate this item
(3 votes)
“ጠላትህን እስከ ወዲያኛው አስወግደው” በቻይና የመንግስት አስተዳደር ታሪክ ውስጥ እንደ ሲያንግ ዩ እን ሊዩ ፓንግ በባላንጣነት ታሪካቸው በጉልህ የሚጠቀስ የለም፡፡ እነዚህ ሁለት ገናና የጦር መሪዎች ግንኙነታቸው የጀመረው በወንድማማችነት ስሜትና የልብ ወዳጅ በመሆን ነው፡፡ በብዙ የጦር አውዶች አብረው ጎን ለጎን ተሰልፈው…
Page 3 of 159