ነፃ አስተያየት
“ነቢይን የሚያውቅ ሁሉ ሳቁን ይጋራል”‹‹እምቢልታ ማስነፋት ነበር አመላችንነጋሪት ማስመታት ነበር አመላችንሰው መሆን አይቀርም ደረሰ ተራችን››ብለው ነበር አሉ፣ በአንድ ቀን አዳር፣ ከንግሥትነት ወደ ወይዘሮነት የተቀየሩት እመቤት፡፡ይህ አባባል ዛሬ ነበር ሊባል ለተገደድነው ለነቢይ ይሁን ለሕያዋን እንደሚሠራ በደንብ ማሰብ ይፈልጋል፡፡ ነቢይ መቶ ወዳጆች…
Read 1114 times
Published in
ነፃ አስተያየት
“ከሁሉም በላይ ገጣሚ ነኝ”ኢ.ካአንጋፋው ገጣሚና ደራሲ፣ ተርጓሚና ጸሃፌ ተውኔት ነቢይ መኮንን የናዝሬት ልጅ ነው - ናዝሬት ተወልዶ ያደገ፡፡ ናዝሬትን ከልቡ ይወዳታል- ከእነ አቧራዋ፡፡ በልጅነቱ ፊደል ቆጥሮ ዳዊት ደግሞባታል፤ ዘመናዊ ትምህርት ቀስሞባታል፡፡ የአንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን የተከታተለው በናዝሬት የአጼ ገላውዲዮስ ት/ቤት…
Read 371 times
Published in
ነፃ አስተያየት
• የኛ ተወካዮች? የወጣቶች ተወካይ፣የሴቶች ተወካይ፣ የብሔር ብሔረሰብ ተወካዮች፣ የከተማና የወረዳ ተወካዮች… ያልተወከለ“ቡድን” የለም ተብሏል። ተወካዮችየየቡድናቸውን “ሐሳብ” እና “አቋም” ያቀርባሉ። ለየቡድናቸው “መብት” ይከራከራሉ? የየቡድናቸውን ቅሬታና እሮሮ ያሰማሉ? • ከዚያም ሁላችንም የተሳተፍንበት፣ ወይም የተወከልንበትና የተስማማንበት ሐሳብ ይጸድቃል፤ አገር ይለወጣል፤ ሕገ መንግሥት…
Read 637 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ስልጣን እንዴት ይያዛል? እንዴትስ ይታጣል? የሮበርት ግሪን መፅሐፍ(The 48 laws of power)) ሀሳብ ቀስቃሽና ጠንካራ ህግጋትን የያዘ ድንቅ ሰነድ ነው፡፡ ደራሲው በመፅሐፉ ህግጋቱን ለማስረዳት ያሰፈራቸው አስረጅ ምሳሌዎች ከታሪክ፤ ከፖለቲካ፤ ከጦርነት ገጠመኞችና የንግድ አለም እውነቶች የተቀዱ ናቸው፡፡ ህግጋቱን ተጨባጭና እውነታዊ ናቸው…
Read 709 times
Published in
ነፃ አስተያየት
“ያለፉት ሥርዓቶች”… ብሎ የሚጀምር ንግግር ምን አስከትሎ እንደሚመጣና አጨራረሱ ምን ሊመስል እንደሚችል መገመት አያቅታችሁም። ለውንጀላ ጣት ይቀስራል። ከባሰም፣ በዛቻ ስሜት ጣቱን ይነቀንቃል። ከለየለትማ “ጦር እንደመስበቅ” ይቆጠራል።“የቀድሞ ሥርዓቶች፣ ያለፉት መንግሥታት፣ ገዢዎች”… ብሎ ከተንደረደረ፣ በጎ ታሪክ ለማውራት አይሆንም። ክፉና በጎውን እንደየ ልካቸው…
Read 497 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ባለፈው ሳምንት በቀረበው ጽሁፍ፣ ራስ ተፈሪ የግብ መዳረሻው (የመጨረሻው የፖለቲካ ስልጣን መቆናጠጥ) ላይ እንቅፋት ይሆኑብኛል ብሎ ያሰባቸውን በረቀቀ መንገድ እንዴት ገለል ሲያደርግ እንደነበር ተመልክተናል፡፡ በዚህ ሳምንት ፅሁፍ ደግሞ የስልጣኑ የመጨረሻ ተቀናቃኞቹ ሆነው የቆሙትን ባልና ሚስቱን ዘውዲቱ ምኒልክና ራስ ጉግሳ ወሌን…
Read 266 times
Published in
ነፃ አስተያየት