ነፃ አስተያየት

Rate this item
(0 votes)
 ፈተና ቁጥር 2 - ህልውናና ብልጽግና ወይስ የአካባቢ ጥበቃ? ፈተና ቁጥር 3 - ጀምስ ቦንድ፣ ወንድ ይሁን ሴት? ወይስ ሌላ?እውነትና እውቀት፣ ፈተና ላይ ናቸው።1. የትምህርት ነገር ግራ የሚያጋባ ሆኗል- ከማግባባት ይልቅ።የማንበብና የመጻፍ ችሎታ ብርቅ እየሆነ ነው።በእርግጥ፣ ከመንግስት በጀት ሩብ ያህሉ…
Rate this item
(0 votes)
 “ተቃዋሚዎች በካቢኔው መካተታቸው ጥቅም የለውም” (አቶ ሙላቱ ገመቹ፤ የኦፌኮ ም/ሊቀመንበር) “አዲሱ የመንግስት አካሄ የሚበረታታ ነው (ዶ/ር ሰይፈስላሴ አያሌው፤ የእናት ፓርቲ ም/ሊቀመንበር) መስከረም 24 ቀን 2014 ዓ.ም የተቋቋመው የፌደራል መንግስት፤ ዶ/ር ዐቢይ አህመድን በጠቅላይ ሚኒስትርነት የሰየመ ሲሆን አቶ ታገሰ ጫፎ አፈጉባኤ፣…
Rate this item
(0 votes)
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ሃያ ሁለት ሚኒስትሮችን በመሾምና ካቢኒያቸውን በማቋቋም አዲሱን የአምስት ዓመት የስልጣን ዘመናቸውን ጀምረዋል፡፡ ባለፉት ሶስት ዓመታት የስልጣን ዘመናቸው የተሰሩ ስህተቶች የማይደገሙበት፣ እንደ ተመኙትም በሃገራችን ኢትዮጵያ አዲስ የታሪክ ምዕራፍ የሚከፈትበትና የሚቀጥልበት እንዲሆንላቸው ከልብ እመኛለሁ፡፡ተሿሚ ሚኒስትሮች ሌብነትንና ልመናን የሚጠየፉ፣…
Rate this item
(0 votes)
የባቢሎን ቋንቋ የተበተነው ወደኛ ነው?“ምድርም ሁሉ፣ በአንድ ቋንቋና በአንድ ንግግር ነበረች። ከምስራቅም ተነስተው በሄዱ ጊዜ፣ በሰናዖር ድምር፣ አንድ ሜዳ አገኙ። በዚያም ተቀመጡ። እርስበርሳቸውም፣ ኑ ጠብ እንስራ፤ በእሳትም እንተኩሰው ተባባሉ። ጠቡም እንደ ድንጋይ ሆነላቸው።”…ትረካው፤ በዚህች አጭር ገለፃ፣ የጥንቱን ታሪክ ይዘጋል። የአዲስ…
Rate this item
(0 votes)
አዲስ አበባን ራስ ገዝ የማድረግ አላማ አንግቦ የሚንቀሳቀሰው ባልደራስ ለእውነተኛና ለዲሞክራሲ ፓርቲ በ6ኛው አገራዊ ምርጫ ውጤት አልቀናውም። የአዲስ አበባን ም/ቤት ሙሉ በሙሉ ያሸነፈው ብልጽግና ፓርቲ እንደሆነ ይታወቃል። ከሰሞኑ ወ/ሮ አዳነች አበቤን ከንቲባ አድርጎ በሰየመው አዲሱ የአዲስ አበባ አስተዳደር ምስረታ ላይ…
Rate this item
(0 votes)
• የቀልድ መንታ ገፅታና “ፎርሙላ” - አርተር ኮስለር ይናገራል። “GC” ማለት ምንድነው? ድምፅ መቅረጫውን ቀስሮ፣ የምረቃ ግቢ ውስጥ እየዞረ ይጠይቃል። የዋህ ተመራቂ ወጣቶች፣ ምንም ሳይጠረጥሩ፣ መልስ ይሰጣሉ። ለነገሩ፣ በየዋህነት አይደለም። የምረቃ ቀን ማለት፣ መልካም መንፈስን የሚያላብስና የቅንነት ስሜትን የሚያበዛ ብሩህ…
Page 9 of 137