ነፃ አስተያየት

Rate this item
(1 Vote)
 ለመጣላትም ለመታረቅም፣ ለመነሳትም ለመውደቅም፣… ሁሌም መንገድ አለ። መንገድ ባይታየን እንኳ “ሰበብ” ይኖራል።የአረብ አገራት ከእስራአኤል ጋር ለመታረቅ፣ በወጉ ሰላምን ለማወጅ፣ በቀጥተኛ ንግድ ለመገበያየት ተስማምተው ተፈራርመው የለ!ከመነሻውስ ለምን ፀብ ውስጥ ገቡ? “ወንድማማች ህዝቦች” እየተባለ ይነገርላቸዋል። ግን ለጦርነት ሰበብ አይጠፋም። ለነገሩ፣ የኢትዮጵያ ዜጎች፣…
Rate this item
(3 votes)
 - የአገራችን እንዲሁም የራሺያና የዩክሬን ጦርነቶች የዓመቱ ዜና ነበሩ፡፡ - በአንድ ኪሎ ግራም ሃይድሮጅን 50 ሚሊዮን ሊትር ቤንዚን የመተካት ሙከራስ? የየእለቱ ዋና ዜና፣ የጦርነትና የአደጋ ወሬ እንጂ፣… “አዲስ የሳይንስ ግኝት” ወይም “አዲስ የቴክኖሎጂ ፈጠራ” አይደለም። ብዙ ጊዜ አያጋጥምም።ወሬዎችን ሁሉ የሚያስንቅ…
Rate this item
(0 votes)
 የኢትዮጵያ መንግስት ከእነ ደብረፂዮን ቡድን ጋር ለመደራደር ወደ ደቡብ አፍሪካ የተጓዘው መቀሌ ከተማ በራፍ ላይ ደርሶ ምናልባትም ከተማዋን በሶስትና በአራት ቀን ውስጥ መቆጣጠር በሚችልበት ሁኔታ ላይ ይገኝ በነበረበት ጊዜ መሆኑ ይታወሳል፡፡ “ምታ በዝምታ” የሚል ስያሜ የተሰጠው በዛ እንቅስቃሴው የኢትዮጵያ የመከላከያ…
Rate this item
(5 votes)
 የአገራችን “የሀይማኖት ፖለቲካ” እና “የብሔር ብሔረሰብ ፖለቲካ”፣… ማለትም “የጭፍን እምነትና የዘረኝነት ስካር”፣… እንዲሁ የሚያባራ አልሆነም። ለዚያውምኮ፣ ይሄ ሁሉ አጥፊ ኋላቀርነትን ያራባነው፣ በ21ኛው ክፍለ ዘመን ነው።ከሰሞኑ በዓል ጋር የተዛመደ አንድ አባባል ብንጠቀም ሳይሻል አይቀርም። ጥንታዊ አባባል ቢሆንም፣ “የተትረፈረፈ እውቀትና የተሳከረ ሃሳብ…
Rate this item
(0 votes)
“--ከዚህ በኋላ ትግራይ የጦር ነት ምድር እንድትሆን አልፈልግም። አጎራባች የአማራና የአፋር አካባቢዎች ተመልሰው የውጊያ ክልል ሲሆኑ ማየት ጨርሶ አልሻም፡፡ በቦሌም ይሁን በባሌ በአካባቢው ሰላም መስፈን አለበት።--” ከስልሳ ዓመት በፊት፣ አንድ የአምስት አመት ያርበኝነት ተጋድሎአቸው ክብር ያስገኘላቸው ማንበብና መጻፍ የማይችሉ ሰው፣…
Rate this item
(1 Vote)
 የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ከበርካታ አማካሪዎችና ከሚኒስትሮች ጋር ወደ ቻይና ጉዞ ጀምረዋል። “Air Force One” የተሰኘው የፕሬዚዳንቱ ልዩ አውሮፕላን ገና ለበረራ መነሳቱ ነው። ብዙም ሳይቆይ፣ “አራቤላ የታለች?” ብለው ጠየቁ። አውሮፕላኑ፣ ከተሟላ የቢሮ አገልግሎት ጋር፣ ለፕሬዚዳንቱ አንድ መኝታ ቤትና ሰፊ የመታጠቢያ ክፍል የተሰራለት…
Page 12 of 156