ነፃ አስተያየት

Rate this item
(2 votes)
የሰውን ብቃት የማክበር፣ እያንዳንዱን ሰው እንደየተግባሩ የማድነቅ ብሩህ የቅንነት መንፈስ አለው- የስፖርት ውድድር።ነገር ግን የብሔር ብሔረሰብ ፖለቲካ ማቀጣጠያ፣ የዘረኝነትና የጭፍን እምነት ማራገቢያ፣ የጥላቻ መሳሪያም ያደርጉታል- ቀሽምና ክፉ ሰዎች።የስፖርት ውድድር፣ ላይ ላዩን ሲያዩት ከስፖርት ጋር የሚዛመድ ይመስላል። በመሰረታዊ ባሕርይና በዓላማ ግን፣…
Rate this item
(1 Vote)
 ተዓምራዊ ስራዎችና መዓተኛ ጥፋቶች የተተረኩባት አገር ናት። “ለማመን የሚከብዱ” ናቸው ታሪኮቿ። ግን ደግሞ ለበርካታ ሺ ዓመታት ገዝፎ የሚታይ ህልውናዋንና ታሪኳን፤ እንደ ዘላለማዊ የተፈጥሮ ሕግ፣ አምነው የሚቀበሉት እንጂ የሚጠራጠሩት አይደለም።አለቀላት፣ ጠወለገች። አፈር ሆነች፣ ጠፋች… የሚያስብሉ መዓቶች ይደራረቡባታል። ከውጭ በኩል ተዘምቶባታል። ከውስጥ…
Rate this item
(0 votes)
 “የእነ አቶ ስብሐት ቡድን የተሳተላይት ስልክ፣ የጦር ሜዳ መገናኛ፣ ለጦሩ የሚያገለግል ነዳጅ ወዘተ ያገኘው፣ በእርዳታ ስም ከገቡ አካላት መሆኑ መዘንጋት የለበትም። ስለዚህም ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ፤ “እያስታጠቃችሁ አታፋጁን” ብሎ አስቀድሞ መጮህ ይገባል፡፡” መንግስት በግልጽና ጥርት ባለ ቋንቋ የእነ ስብሐት ነጋን ቡድን…
Rate this item
(0 votes)
ነባሩን አኗኗርና ያደጉበትን ባሕል ሸሽተው፣ ከነባሩ ሕግና ሥርዓት አምልጠው ከግብፅ ወጥተዋል - ሙሴና ተከታዮቹ። “ለውጥ” እያልን እንደዘበትና በዘፈቀደ ብዙ ጊዜ እናወራ የለ! ካወራን አይቀር፣ ክፉና ደጉን ለማገናዘብ፣ የሙሴ ትረካ ሳይጠቅመን አይቀርም። በእርግጥ፣ “ለውጥ” ማለት፣ የጠላነውን መቃወምና ማስወገድ ማለት ብቻ ይመስለናል-አብዛኞቻችን።…
Rate this item
(1 Vote)
የመጋቢት 2010 ዓ.ም ለውጥ እንደባተ ሰሞን ነው፡፡ የትጥቅ ትግል ሲያካሂዱ ለዓመታት የዘለቁ የፖለቲካ ድርጅቶች መሳሪያቸውን አስቀምጠውና ሰላማዊ ትግል ለማድረግ ተስማምተው ወደ አገር ቤት የሚመለሱበት ጊዜ ነበር፡፡ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት የነበሩት አቶ ለማ መገርሳና በወቅቱ የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር የነበሩት አቶ…
Rate this item
(0 votes)
“--በጦርነት የተጎዱ አካባቢዎችን ለማቋቋም መንግስት በሚያደርገው እንቅስቃሴ ሁሉ እርምጃውን ከፕሮፓጋንዳ ፍጆታ በራቀና ትክክለኛ ጉዳትን ባገናዘበ መንገድ ያደርገው ዘንድ ማሳሰብ እሻለሁ፡፡ ይበልጥ የማሳስበው ግን ስምምነቱን ወደ ተግባር ለማሻገር መንግስት ትንፋሽ አጥቶ ይሰራ ዘንድ ነው።” ላለፉት ሃምሳ ዘጠኝ ቀናት ያለ ማቋረጥ ሃያ…
Page 13 of 156