Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ነፃ አስተያየት

Rate this item
(1 Vote)
በባሉን ለመብረር ቀጠሮ ስለነበረን ሁላችንም መንገደኞች ከጧቱ 12 ሰዓት በፊት ጃንሜዳ ደርሰን እየተጠባበቅን ነው፡፡ ጉዞውን የሚያመቻቹ ሌሎች ሰዎችም ነበሩ፡፡ አንድ ድንኳን ለመትከልና ለመንቀል የሚያስፈልገውን የሰው ኃይልና ያለውን ጫጫታ አንባቢ ያውቀዋል፡፡ ለንጽጽር ያህል 30 ሜ ቁመትና 20 ሜ ስፋት ያለውን ባሉን…
Rate this item
(50 votes)
አርባ አመት አጭር ጊዜ ባይሆን፤ ስብሃት ገብረእግዚአብሄር፤ ከ”ትኩሳት” በኋላ ረዥም ልብወለድ ባይፅፍ አይገርመኝም። ተጨማሪ ድርሰት ለመፃፍ ያልፈለገው ወይም ያልቻለው፤ በትኩሳት ምክንያት ይመስለኛል። ድርሰቱን እንደአጀማመሩ ከ80 ገፆች በላይ አልዘለቀለትም። ወዳልተለመዱ የወሲብ ትእይንቶች ተንሸራተተ።(የዛሬው ፅሁፍ አንዱ ነጥብ፤ “የድርሰቱ ውጥን በጅምር ቀርቷል” የሚለውን…
Rate this item
(2 votes)
የስብሃት የስነምግባር ሃሳቦች፤ እንደ ኢትዮጵያ ጥንታዊ ናቸው። ስብሃት፤ በሶሻሊዝም ሃሳቦች ያምናል። ግን አብዮተኛ” አይደለም። ጀግኖችን ይወዳል። ግን ጀግንነትን የሚወልዱ ሃሳቦች የሉትም። “ባህላዊ” የስነምግባር ሃሳቦችን ይቀበላል። ግን “ነውር” ይፅፋል። ስብሃት ገብረእግዚአብሄር፤ እጅግ የሚያስቆጭ ደራሲ እንደሆነ ይሰማኛል። ያን ያህል አቅም የሌለው “ተራ…
Rate this item
(1 Vote)
የብዙ ዜጎች ጭንቀት ግን የኑሮ ውድነት እና ስራ አጥነት ሆኗል መንግስት ላይ የሚሰነዘሩ አንዳንድ ትችቶች፤ እጅግ የመረሩ ከመሆናቸው የተነሳ ያስደነግጣሉ። ከሽብር ጥቃት በላይ የሙስና አደጋ ይብስብናል የሚል ትችትና ተቃውሞ ስትሰሙ፤ ደንገጥ ማለታችሁ አይቀርም። እንግዲህ አስቡት። የሽብር ጥቃት ለማድረስ አስበዋል ወይም…
Rate this item
(1 Vote)
የኢትዮጵያ እስልምናዎች ጉዳይ ምክር ቤት ላይ ትችት መሠንዘር ከጀመረ ቆይቷል፡፡ በያዝነው ወር ግን ተቃውሞዎች ቀጥለው በአንዳንድ ቦታዎች ረብሻን አስነስቷል፡፡ የጉዳዮችን መንስኤ ለማወቅና አንዳንድ ነጥቦችን ለማንሳት ወደ ዝግጅት ክፍላችን የመጣውን ጋዜጠኛና ፀሐፊ አህመዲን አማልን አነጋግረናል፡፡ ጥያቄያችሁ ምንድነው? የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ም/ቤት…
Saturday, 11 February 2012 10:00

የነፃ ገበያ በረከት - በሲሚንቶና በቢራ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
የነጋዴ ስራ፤ የተወደዱ ነገሮችን እየፈለገ ዋጋቸው እንዲቀንስ ማድረግ ነው “የነጋዴ ስራ፤ የተወደዱ ነገሮችን እያፈላለፈገና እያሰሰ ዋጋቸው እንዲቀንስ ማድረግ ነው” ብሎ መናገር ለፈተና ያጋልጣል። ለምን እንደሆነ የምታውቁ ይመስለኛል። ሰዎች ብዙ፤ እንዲህ አይነትቱ አባባል፤ “ጨርሶ የማይታመን ቅዠት ነው” ብለው ያስባሉ። “ያስባሉ” ከማለት…