Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ነፃ አስተያየት

Saturday, 20 August 2011 10:20

ታሪክን ሲያጠምቋት

Written by
Rate this item
(0 votes)
አገር ሃይማኖተኛ መሪ ካላገኘች አትበለግም የሚል የፖለቲካል ሳይንስም ሆነ የኢኮኖሚክስ አስተሳሰብ ስለመኖሩ ከዚህ ቀደም ያነበብን ወይም የሰማን አይመስለኝም፡፡ ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም እንዲሉ ይህንን አዲስ የፖለቲካል-ኢትምህርት የሰማነው በዚሁ የክረምት ወቅት ነው፡፡ጤና ይስጥልኝ በማለት ወደ ዛሬ ወጌ ልግባ፡፡ (መቼስ ተንኮለኛ አንባቢ…
Rate this item
(0 votes)
የእንግሊዝ መንግስት በኢራን፣ በሊቢያና በታሊባን ተተችቷል የኢትዮጵያ ሬድዮና ቴሌቪዥን፤ የእንግሊዝን ሁከት ከግብፅ ጋር አያይዘው ዘግበዋልበለንደን ኧሊንግ በተባለው አካባቢ የተጀመረው ነውጠኛ ሁከት (riot) ፤ ቅዳሜና እሁድ ተባብሶ ሰኞ እለት የከተማዋ ስምንት አካባቢዎችን አዳርሷል፡፡ ሰፈር ውስጥ ያገኙትን መኪና እየከሰከሱና እሳት እየለቀቁበት፤ ያጋጠማቸውን…
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ መንግስት በበኩሉ፤ ከቢቢሲ የቀረበበትን ስሞታ የተሳሳተ የማይረባና ድብቅ የፖለቲካ አጀንዳ ያዘለ በማለት በተለመደው ቁጣው አስተባብሏል፡፡ወትሮውንም ከአለም አቀፉ የወሬ ምንጭ ተቋማት አፍ ተለይቶ የማያውቀው የአፍሪካ ቀንድ አካባቢ የጦርነትና የስደት ስንክሳር ገና እንኳ ተወርቶ ሳያበቃ የረሀብና የዕልቂት ዜና ደግሞ የመላው አለም…
Rate this item
(0 votes)
ሐምሌ 30 ቀን 2003 ዓ.ም. በወጣችው አዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ ..ግጥም..ያጠላባት ዘረክራካ ክህደት በመንማና መረጃ ተቆለማምጣ ተጥፋ አግኝቻት በትዝብት ጥሞና አነበብኳት፡፡ ይህች መጣጥፍ የዝርክርክ ክህደት ግዴለሽነትን ፍንትው አድርጋ መፈንጠቋ ብቻ ሳይሆን ሃይማኖት በፖለቲካ መተካቱ ካሰጋውና ታሪክ ከጠፋበት አላማኝ መመንጨቷም ግልጥ…
Rate this item
(1 Vote)
..እንኳን አደረሳችሁ.. ይሻላል ወይስ ..መልካም አዲስ አመት.. የወርቅ ፍርፋሪ ብንጠጣም አረማመዳችን አልፈጠነም የሰዎችን አረማመድና ፍጥነት በማየት፤ ስለ ባህላቸውና አኗኗራቸው ማወቅ፣ ስለባህሪያቸውና አስተሳሰባቸው መናገር ይቻላል? አራት ጋዜጠኞች ሆነን ከሳምንት በፊት የፖላንድ ከተሞችን ስንጎበኝ ነው ጥያቄውን የፈጠርኩት... የተፈጠረብኝ ሳይሆን የፈጠርኩት፡፡ የአስጎብኚዎቻችን እርምጃና…
Rate this item
(3 votes)
በገዳማም አገር የክንፍ ድም ይሰማል ተርገብጋቢ ነገር የመላክ አይደለም፣ ተመአት የሚያድን ያሞራ ነውንጂ የሚበላ በድንሰሞኑን ሃይማኖት ፖለቲካን የተካው ይመስላል፡፡ የታሠሩ ጋዜጠኞች ጉዳይ በቅጡ ሳይነሳ በኑፋቄ የተጠረጠሩ ዲያቆናት ጉዳይ በዓለማዊ መጽሔቶች ገጽ ውስጥ ሰፊ ሽፋን ተሰጥቶት እናነባለን፡፡ የፖለቲካ ፓርቲዎች ድም ብዙም…