Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ነፃ አስተያየት

Rate this item
(0 votes)
ኢህአዴግ ለአመታት የተጠናወተውን ይህን አጓጉል ልማድ የምንተቸው በጥላቻ አሊያም በቅናትና በምቀኝነት ተነሳስተን ሳይሆን ቀደም ብለን በጠቀስነው ምክንያት የተነሳ ብቻ ነው፡፡ በእርግጥም ኢህአዴግ ከደርግ ጋር የያዘውን ድርቅ ያለና አሳዛኝ ፉክክር ላስተዋለ ድርጊቱ አስገራሚም አሳዛኝም መሆኑን በቀላሉ መገንዘብ ይቻለዋል፡፡ ኢህአዴግ የመንግስትነት ስልጣን…
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ ደራሲያን ዓላውቅ ያሉት የህገመንግስቱን አንቀፆች ወይስ የልማታዊ መንግስቱን ፖሊሲዎች? የደራሲ ዳንኤል ወርቁ “ጥናት” አግባብነትና የማጠቃለያው አንድምታ … ፈር መያዣ - ባለፈው ሣምንት “የኢትዮጵያ ሥነ ጽሑፍ ወቅታዊ ሁኔታ ከኢ ፌዲሪ ህገመንግስት አኳያ” በሚለው በደራሲ ዳንኤል ወርቁ ጥናታዊ ጽሑፍ ዙሪያ መወያየታችን…
Rate this item
(0 votes)
የህገመንግስቱ አንዱ ብቃቱ፣ በህገመንግስታዊ ጥናቶችም ላይ ጥያቄ እንዲነሳ መብት መስጠቱ…ከህገመንግስቱ ጐልቶ የሚወጣው ውበቱ፣ ለሚጠሉት ደራሲዎች የፈቀደው ነፃነቱ…የደራሲ ዳንኤል ወርቁ ምልከታና የደራሲያን የህገመንግስት እውቀት ምንና ምን!? ፈር መያዣ ከሣምንት በፊት፣ “የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ለሙያ ማህበራት፣ ለሚዲያና ሥነ - ጥበብ ባለሙያዎች…
Rate this item
(2 votes)
ሞኝ የተከለውን ብልህ አይነቅለውም፤ ይባላል፡፡ ግብረ ሠዶማዊነት ለአህጉር አፍሪቃም ሆነ ለኢትዮጵያና ለህዝቦቿ አፀያፊ ውርደትና አስከፊ ማኅበራዊ ዝቅጠት ነው፡፡ የሰብአዊ ተፈጥሮን ሚዛን ማዛባትና አጉራ ዘለልነት ብቻ ሳይሆን የከበሩ የማኅበራዊ እሴቶች መሠረትን የሚያዋርድ እና የሚንድ አዘቅት ነው፡፡ ሰብአዊ የሰውነት ተፈጥሮን የሚያጐሳቁልና የሚያዛባ…
Rate this item
(0 votes)
የአንድ ፓርቲ አገዛዝ እንደ ደርግ ፀረዲሞክራሲ ነው - ኢህአዴግየቻይና የአንድ ፓርቲ አገዛዝስ?ኢህአዴግና የቻይና ኮሙኒስት ፓርቲ በካድሬ ስልጠናና ይተባበራሉለተቃዋሚችስ የውጭ ድጋፍ ይፈቀዳል?የኢህአዴግና የቻይና ኮሙኒስት ፓርቲ ወዳጅነት አሳሳቢ እንደሆነ የሚጠቅስ ፅሁፍ፤ ባለፈው ሳምንት ጋዜጣ ሳነብ አንድ ሁለት ጥያቄዎችን ጫረብኝ። ከዚያ በፊት ግን፤…
Rate this item
(0 votes)
ባለፈው ሳምንት የዘወትር ጭንቀቱ ተመልካቾቹን ማስተማርና ማዝናናት የሆነው የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን “አኬልዳማ” የተሰኘ ባለሶስት ክፍል አስደማሚ “ዶኪውመንታሪ ፊልም” ለሶስት ተከታታይ ቀናት አቅርቦ “ሲያዝናናን” ሰንብቷል፡፡ በሶስት ክፍል የቀረበው ይሄው ፊልም፤ ሀገራችን ኢትዮጵያ ባለፉት ጊዜያት በተደጋጋሚ የአሸባሪዎች ጥቃት ሰለባ እንደነበረች ያስታውስ፣ ዛሬም የኤርትራ…