ነፃ አስተያየት
በአገሪቱ ውስጥ እየተካሄዱ የሚገኙት የ|ድራማ´ አይነቶች በርካታ ናቸው፡፡ |ድራማ´ ተባለ እንጂ የ|ፊልሙ ዘውግ´ በየመስኩ የሚታወቅ ነው፡፡ በአገር፣ በማህበረሰብ፣ በቤተሰብ፣ በግለሰብ ደረጃ እየቋጠረ ያለ የሚመስለው የጥፋት መንገድ አመራር አንስቶ ታች ድረስ ምን እየተሰራ እንደሆነ ግልፅ እያደረገው የመጣ ይመስላል፡፡ የሕገ ወጥ ድርጊቶች…
Read 3483 times
Published in
ነፃ አስተያየት
አንድ ፓርቲ የገነነበት ፓርላማአሉታዊ፡- ፓርላማው በገዢ ፓርቲና ለስልጣናት የተዘጋጁ ህጎችን ብቻ ያፀድቃል፤ ሁሌም። ፓርላማ ለምን አስፈለገ?” ያሰኛል። አወንታዊ፡- በአለም ህዝብ ፊት “ፓርላማ የሌለው ኋላቀር አገር” ከምንባል ይሻላል።ቴሌ የመንግስት መሆኑአሉታዊ፡- ቴሌ በከፍተኛ ወጪ የተከላቸው የመንገድ ስልኮች በአብዛኛው አይሰሩም። የባከነው ከፍተኛ ገንዘብም…
Read 5425 times
Published in
ነፃ አስተያየት
የቀድሞው የኢትዮጵያ ቴሌኮሙኒኬሽን ኮርፖሬሽን በዘመነኛ ስሙ ኢትዮ-ቴሌኮም በቴሌኮሙኒኬሽን ዘርፍ በሐገራችን የሚሰጡ ማናቸውንም ግልጋሎቶች በብቸኝነት የሚሰጥም የሚነሳም ተቋም ነው፡፡ ተቋሙ ካለው ዘርፈ ብዙ ግልጋሎትና ጠቀሜታ አንጻርም ስሙ ግዘፍ ነስቶ ለዘመናት ዘልቋል፡፡ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየሰጠን ባለው ዘመን አመጣሽ የቴክኖሎጂ አቅርቦት መንስኤነት…
Read 7146 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ስለ ዋጋ ንረትና ስለ ኑሮ ውድነት ስናወራ ስንት አመታችን? መሬት በራሷ ዛቢያ እየተሽከረከረችና ፀሃይን እየዞረች፤ እኛም በዋጋ ንረት እንዝርት እየሾርን፤ በኑሮ ውድነት ምህዋር እየዞረብን አመታት ተቆጠሩ፡፡ ቢሆንም ግን፤ ልንለምደው የቻልን አልመሰለኝም፡፡ ነጋ ጠባ፤ ቅሬታና ስሞታ፤ ተቃውሞና አቤቱታ፤ ምክርና ውትወታ ...…
Read 6318 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ሰነዶቼ ተሰርቀው በዊኪሊክስ ተሰራጩብኝ - የአሜሪካ መንግስትሰነዶቹ እውነተኛ ሰነድ መሆናቸው ያጠራጥራል - የኢቲቪ የህትመት ዳሰሳኢቲቪ ከዊኪሊክስ ጋር ፀብ ለመግጠም ሲንደረደር ያየነው በሰሞኑ የህትመት ዳሰሳ ፕሮግራሙ ነው፡፡ ከፀቡ ጋር አብሮ ሲነሳ የነበረው ጉዳይ፤ ጠ/ሚ መለስ ዜናዊ ስለ ሱዳን መንግስትና ስለ ፕሬዚዳንት…
Read 5595 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ታሪክያለፈውንለመገምገምየሚመጣውን በወጉ ለመተለም የሚያገለግላል የማኅበራዊ ሳይንስ መስክ ነው፡፡ የታሪክ ተመራማ ሪያን ወይም ጸሐፍቱ በልዩ ልዩ ምክንያቶች በተጽኖ ስር ሊወድቁ ስለሚችሉ ፍጹማዊ ወይም ትክክለኛ ታሪክ ለማግኘት አዳጋች ነው፡፡ ታሪክን ፍጹማዊ ማድረግ ባይቻል እንኳን ፍላጎቱና ገለልተኝነቱ ካለ የተለያዩ መረጃዎችን በመሰብሰብ፣ በማጥናት፣ ሚዛናዊነት…
Read 6928 times
Published in
ነፃ አስተያየት