ህብረተሰብ

Rate this item
(0 votes)
 ከላይ የቀረበው፤ ባለፈው ረቡዕ መጋቢት 10 ቀን 2017 ዓ.ም፣ በብሔራዊ ቴአትር ለምስጋናና አክብሮት በተዘጋጀ መድረክ፤ በመርሐ ግብሩ ማጠቃለያ ላይ የተላለፈ መልዕክት ነው፡፡ በዕለቱ ደራሲና ሐያሲ አስፋው ዳምጤ የተወለዱበት 90ኛ ዓመት የልደት በዓል በተለያዩ ዝግጅቶች የተከበረ ሲሆን፤ መርሃ ግብሩን ቤተሰቦቻቸው (በተለይ…
Rate this item
(0 votes)
 ኦስካር ኦድ ማኪንታየር፤ ለበርካታ ዓመታት “ኒውዮርክ በየዕለቱ” በተሰኘው ዓምዱ ነበር የሚታወቀው፡፡ አራት መቶ ዘጠና ስምንት ጋዜጣዎች በዚህ ዓምድ ሥር የሚወጡትን ጽሁፎች ያትሙ ነበር። ወደ 20 ሚሊዮን የሚጠጋ ህዝብም በየዕለቱ ያነበው ነበር ይባላል፡፡ ማኪንታየር በኒውዮርክ ህይወት ላይ በመፃፍ ዝናው የናኘና የተከበረ…
Rate this item
(0 votes)
በ’ረፍት አልባ ኑሮ ስትል ደፋ ቀና፣ እድሜህን አትቁጠር ያስረጅሃልና! (ጸሐፊው) መቼም በኮርያ ምድር (ደቡብ ኮርያ) የሰው ልጅ እድሜ “አንድ” ተብሎ መቆጠር የሚጀምረው ከጽንስ ጀምሮ እንደነበር ሰምተናል፣ አንብበናል። “እንደነበር” ማለቴ ባለፈው የፈረንጆች ዓመት (2023) ሀገሪቱ ይህንን አቆጣጠር የሚሽርና ዓለም አቀፍ የሆነውን…
Rate this item
(0 votes)
 በጎርጎሮሳዊያኑ የዘመን ቀመር፣ በወርሃ ጃንዋሪ 31፣ በዕለተ ቅዳሜ፣ 1953 እንዲህ ሆነ…….የ20ኛው ክፍለ ዘመን ጎርፍ - “The 1953 North Sea flood” ይሉት የክርሥትና ሥም ያለው ታላቅ ጎርፍ፣ ታላቋን ብሪታኒያ ወላ ስኮትላንድን ድባቅ መትታቸው፤ ለነገሩ ኔዘርላንዳዊያን እና ቤልጄሞችም የአደጋው ሰለባ ነበሩ፤ የማዕበል…
Rate this item
(0 votes)
 መሰል ሀሳቦችን የሚሰነዝሩ የልቦለድ ብዕረኞች በያሉበት ኅብረተሰብ ውስጥ ሆነው የየግል ሕይወታቸውን የሚኖሩ ናቸው፡፡ የሥራ ምንጮቻቸውም የቀደምት ጸሐፊዎች ልዩ ልዩ የፈጠራ ሥራዎች፣ የሠው ልጅ አጠቃላይ ማኅበራዊ ሕይወት እንዲሁም ገሐዱና ረቂቁ የከበባቸው ዓለም ነው፡፡እነዚህ ብዕረኞች ምንጮቻቸውን በአካላዊ ዓይኖቻቸው ያዩዋቸዋል፤ በዓይነ ህሊናቸውም ያስተውሏቸዋል፡፡የሚያደመጡትን…
Rate this item
(1 Vote)
ይኼ ወዳጅ ፥ የግዳጅ? ይኼ ነገር ፥ ቁምነገር ?ጌቶች እና እመቤቶች እንደምናችሁ? አንድ’ዜ ይህቺን ቅብዝብዚቴን [Mobile Phone] አንስቼ አያ አያልቅበት ኢንተርኔትን <<እስኪ ቆንጆ፥ ቆንጆ ዘጋቢ ፊልሞች አምጣማ ንሳ!>> ብዬዋለሁ፣ አምጥቶ ዝርግፍ። <<ምረጥ ከዚህ!>> አለኝ። ከዘረገፋቸው መካከል አንድ አምስቱን ወደ ቅብዝብዚቴ…
Page 1 of 283