ህብረተሰብ
አምባሳደር ነው የመረጣችሁት” (ጋዜጠኛ ዮናስ ከበደ)ፖለር ፕላስ ኤክስለንስ ሀብ የተባለ የአገሪቱን የአገልግሎት ዘርፍ ክፍተት ለመቀነስ የተቋቋመ የስልጠናና የልህቀት ማእከል ሲሆን በተለምዶ ቦሌ ጤና ጣቢያ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ “AG Grace” ህንፃ ላይ ይገኛል፡፡ ማዕከሉ በዋናነት የተቋቋመው በአገሪቱ በየትኛውም ዘርፍ ያሉ የአገልግሎት…
Read 437 times
Published in
ህብረተሰብ
* ቢል ጌትስን ጨምሮ በርካታ ባለጸጎች ሰፋፊ የእርሻ መሬቶችን እየገዙ ነው* የአሜሪካ ቢሊየነሮች ከቻይና ጋር በፍቅር መውደቃቸው ተረጋግጧል* የዜጎችን ህይወት ለመቆጣጠር አርቴፊሻል ኢንተለጀንስን እየተጠቀሙ ነውባለፈው ማክሰኞ በአሜሪካ ለንባብ የበቃው “Controligarchs: Exposing the Billionaire Class, their Secret Deals, and the Globalist…
Read 224 times
Published in
ህብረተሰብ
ምርጥ አባባሎች:- " የትልቅ ሰውን ትልቅ ስራ ሌሎች ይናገሩለታል እንጂ እርሱ አይናገርም።" (የህልም ዣት) " የምትወደው ሁልጊዜ ሲለይህ የሚያስረሳህ እንጂ የሚያስታውስህ ነገር አትፈልግ፤ ያለዚያ ህይወትህ የስቃይ ህይወት ይሆናል።" (ፍቅር አስክ መቃብር) " ሰው ባለመብት የሚያደርገው የሚፈፅመው ተግባር ነው፤ ተግባሩን ሳይፈጽም…
Read 613 times
Published in
ህብረተሰብ
ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም ‹‹የክህደት ቁልቁለት›› በሚል ርዕስ በ1992 ዓ.ም ባሳተሙት መጽሐፍ ላይ ‹‹የማይጠራጠር ሰው እውነት ላይ አይደርስም›› የሚል ኃይለ ቃል አስፍረዋል፡፡ የሚጠራጠር ሰው በቶማስ ይገለጻል፡፡ ቶማስ የኢየሱስ ክርስቶስን ከሞት መነሳት ‹‹ሚስማር የተቸነከረበት የእጅህን መዳፍና በጦር የተወጋው ጎንህን ካላየሁ አላምንም›› የሚል…
Read 2432 times
Published in
ህብረተሰብ
ዘመድ አልባ አንዲት ጠብታ ውሀ በጉሮሮዬ ጫፍ አልፋ ወርዳ ወርዳ አንጀቴን ስታርሰኝጠብታነቷ ተረሳኝ /በቀለ ሙለታ/“…አንቀጽ፣ አንድ ጽሁፍ ላይ ውብ ተደርጎ ተጽፎ ስመለከት ልቤ በሀሴት ይሞላል” ይል ነበር - የዛሬ ሳምንት ጥቅምት 17 2016 አ.ም ሥርዓተ ቀብሩ የተፈጸመው ብዕረኛው በቀለ ሙለታ።…
Read 754 times
Published in
ህብረተሰብ
“-- በዘመነ ኢሕአዴግ የተከሰተው ‹‹መባረር››ን እንደ መልካም እድል በመውሰድ፣ የተለያየ የግል ስራ ጀምረው ሕይወትና ቤተሰባቸውን የለወጡ ብዙ ናቸው፡፡ ለምሳሌ ለግል ኮሌጆች መስፋፋት ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የተባረሩ መምህራን ሚና ቀላል አይደለም፡፡ የግል ጥበቃ ኤጀንሲዎች ባለቤቶች በአብዛኛው የቀድሞ ሠራዊት አባላት እንደሆኑም ይነገራል፡፡--”…
Read 1231 times
Published in
ህብረተሰብ