ህብረተሰብ

Rate this item
(1 Vote)
ብዙ ሰዎች በምድር ኖረው ያልፋሉ፤በልተው ጠጥተው፣ለብሰው አምሮባቸው!..ታዲያ መኖራቸው ለራሳቸው ብቻ ነው።...እንዲያውም አንዳንዶቹ ለሌሎች እንቅፋት ናቸው።...ሲኖሩም ሲሞቱም የሚታሰብ በጎ ነገር የሌላቸው።አንዳንዶች ግን ሲኖሩ፣ብዙዎች በጥላቸው ይኖራሉ፤በሕልማቸው ያብባሉ፤በቸርነታቸው ይጠግባሉ።..ከሩጫቸውም ይማራሉ።የአዲስ አድማስ ጋዜጣ መስራች አሰፋ ጎሳዬ እንዲህ ነበር።...ሕልሙ የሀገር፣ልቡ የዓለም ነበር።..ብዙ ውጥን ነበረው፤ውጥኑ ከራሱና…
Saturday, 10 August 2024 22:00

ዕንቁ አላት

Written by
Rate this item
(1 Vote)
‹መጠርጠር አትችልም› የሚሉ ዳፍንታሞች ሊኖሩ ይችላሉ። እኔ ስጠረጥር ፈገግታሽ ሃኪም ነው - ሕመምን ያድናል፤ ፍቅርሽ ደጋፊ ነው - ቢይዝ ልብ ይጠግናል የተባለው ለዚህች እንስት ይመስለኛል…. …አደይ ሐኪም ነች። በብዙ ምክንያቶች ትስቃለች - እንደ ብር አምባር ዕንቁ እና እንደ ወርቅ ሣንቲም…
Rate this item
(0 votes)
በበጋ እረስ ሲሉት ፀሀዩን ፈራና፣ በክረምት እረስ ሲሉት ዝናቡን ፈራና፣ ልጁ እንጀራ ሲለዉ በጅብ አስፈራራ፡፡የወሎ ገበሬ ግጥም በበጋ እረስ ሲሉት ፀሀዩን ፈራና፣ በክረምት እረስ ሲሉት ዝናቡን ፈራና፣ ልጁ እንጀራ ሲለዉ በጅብ አስፈራራ፡፡የወሎ ገበሬ ግጥም አርተር ስሚዝ እ.ኤ.አ በ1894 ዓ.ም (ከአድዋ…
Rate this item
(1 Vote)
ባለፈው ሳምንት የብራሰልስ/የቤልጂየምን ብርድ ለመቋቋም ሬስቶራንት ፍለጋ ዞረን፣ አንዲት መካከለኛ ሬስቶራንት አግኝተን እየተረጋጋን ሳለን ነበር ጽሁፌን ያቆምኩት። ከዚያው እንቀጥላለን።በነገራችን ላይ ከዛ በፊት ስላጋጠሙኝ ሁለት ነገሮች ልንገራችሁ።1ኛው/ አንድ ወጣት ሚኒባስ ላይ አግኝቶኝ ተዋወቀንና፣ “የኛ ሰው በአሜሪካ አልቆ ነወይ፤ የኛ ሰው በብራሰልስ…
Rate this item
(2 votes)
“ጠንካራ የሥራ ስነ- ምግባር ድርጅትን ብቻ ሳይሆን የባለሙያዎችንናየሥራ ኃላፊዎችንም ሕይወት ይቀይራል”እ.ኤ.አ በ2022 ዓ.ም. በአለማችን ስኬታማ ሰዎች ዝርዝር ውስጥ አንደኛ ደረጃ ላይ የተመዘገበው ስኬታማው የደቡብ አፍሪካ ተወላጅ ኢሎን ማስክ፤ በአንድ ቃለ መጠይቅ ላይ ከቀረቡለት ጥያቄዎች ውስጥ አንዱ፣ ”ከስኬትዎ ጀርባ የነበረው የሥራ…
Rate this item
(1 Vote)
በታሪክ ሃዲድ ስንጓዝ፣በዘመን ኬላ ወደ ኋላ፣ መርምረን መርጠን ለመያዝ፣እውነትን ከሃሰት በኋላ፣ማንበብ ማጥናት አለብን፤የሰው ልጆች በጠቅላላ።፨ በአለም ላይ በጣም በርካታ ታላቅ ታሪክ የሰሩ ሰዎች አልፈዋል። የአብዛኛዎቹንም የህይወት ገጽ፣ ያበረከቱትን አስተዋጽዖ ተምረናል። አንብበናል። በዛውም ልክ ታላቅ ታሪክን ሰርተው ፍኖተ ህይወታቸው ለሁሉም በልኩ…
Page 2 of 270