ህብረተሰብ

Saturday, 15 February 2025 21:10

የወቅቱ ጥቅስ

Written by
Rate this item
(2 votes)
“ትላንት ቢያመልጠኝ ዛሬ አለልኝ የማይልና አዎንታዊ እልህ የሌለው መሪ ከስህተቱ አይማርም፡፡ ከስህተቱ ባልተማረ ቁጥር አገሩን ከድጡ ወደ ማጡ እየከተተ ህዝቡን ለባሰ ችግር ይዳርጋል፡፡” 
Rate this item
(2 votes)
እንደ መዝለቂያ የመጽሐፉ ደራሲ ሄኖክ በቀለ ጥብቅ የሆኑ ማህበራዊ ጉዳዮችን ፣ የሥነምግባር ሂሶችን፣ እንደ ሀገር የተገደፉ የሚመስሉ የሥነምግባር ዝቅጠቶችን ያንሸራሸረበት ስራው ነው። እንደ ተነሳው ጉዳይ ክብደት የቃላት አመራረጡም እጅግ ጥብቅ ነው። ይህን የዘመን መልክ የሆነውን መጽሐፍ በእጄ ሲገባ የሙዚቃ ባለሙያ…
Wednesday, 12 February 2025 19:37

የነብይ ገፅ

Written by
Rate this item
(0 votes)
ንክሻ የነብይ ገፅ ነቢይ መኮንን! -1ትናንት ማታ ግር የሚያሰኝ ነገር አጋጠመኝ ። ሌሊቱን ሁሉ ግር ብሎኝ አደረ። እግዚአብሔር ይይላትና … ፣ ያቺ ልጅ አካላቴን አተኩሳው አደረች። እንዲችው ስገላበጥ። እሷና እኔ በጥቂት ወይም ምንም አልባሳት እየተረዳን የምንተውንባቸው የተለያዩ ተውኔቶች ስደርስ። በሀሳብ…
Rate this item
(3 votes)
በበርካታ ሀገራት ዉስጥ ከጡረታ በኋላ ያለዉ ዕድሜ እንደ የእረፍትና የመዝናኛ ጊዜ ተደርጎ ይወሰዳል። እንደኛ ባለ ሀገር ደግሞ እውነትም “የመጦርያ ጊዜ” ይሆናል። ጡረታ የመውጫ እድሜ ጣራ ከሀገር ሀገር መለያየቱ ደግሞ በተዘዋዋሪም ቢሆን በሀገራት መካከል ያሉትን ኢኮኖሚያዊ፣ማህበራዊና ባህላዊ ልዩነቶች ያሳያል። በደቡብ ኮሪያ…
Rate this item
(2 votes)
“ሃሎ” አሁናዊ የሀገር መልክ፤ ከነቁጭትና ጸጸቱ፣ ከነ ስጋትና ተስፋው የተደመጠበት፤ በቀላል ቋንቋ ጥልቅ ሀሳብ የተቀነቀነበት፣ ዘመኑን የመሰለ፣ ግን ነገን ተሻጋሪ የዘፈን/ሙዚቃ አልበም ነው። ቋንቋው ዘመነኛ እና ቀላል ቢመስልም ግን ትልልቅ ሀሳብ የያዘ፣ ቀለሙ የተለየና ራስን መሳይ ነው።“አደብ ያ ጀማ”“ባልሰማ እለፊ”“ይቅናሽ…
Rate this item
(0 votes)
ሰንቸ፣ በምዕራቡ ቤተ ጉራጌ ከሚከበሩ ባህላዊ ክንውኖች አንዱ ሲሆን፤ ይህ ከጥንት ጀምሮ የደሟሚት ገድል የሚቀርብበት፣ ላደረገችው መልካም ውለታ የምትመሰገንበት፣ የባህሉ ተጠሪዎች ምርቃት የሚያወርዱበትና ታሪካዊ እሴቶች፣ ባህላዊ ዜማዎችና ጭፈራዎች የሚቀርቡበት በየዓመቱ ጥር ወር ላይ የሚከበርበት በዓል ነው፡፡የ2017 ዓ.ም የሰንቸ በዓል ጥር…
Page 3 of 282