ህብረተሰብ

Rate this item
(0 votes)
"መንግስት ትልቅ ኃላፊነት አለበት፡፡ ከሁሉ አስቀድሞ ሰላምን በመላ ሀገሪቱ ለማስፈን የቅድሚያ ቅድሚያ ሰጥቶ ሊሰራ ይገባል፡፡ በአንጻሩም የሰሜኑን ጦርነት በምን መልክ ሊቀጭ እንደሚችል መላ ዘይዶ በማርያም መንገድ ካልሾለከ በስተቀር፣ አድሮ በሚያገረሽ ጦርነት፣ ኢኮኖሚውን ማነቃቃት ውሃ የመውቀጥ ያህል መሆኑ አይቀሬ ነው፡፡--" እየሆነ…
Wednesday, 25 May 2022 00:00

አድማስ ትውስታ

Written by
Rate this item
(2 votes)
 እኔን ገርሞኝ ነው - እናንተስ ምን ትላላችሁ? “…እኔ የማንም ሐይማኖት ተከታይ አይደለሁም፣ የኔ ሐይማኖት የሁሉንም እኩልነት መጠበቅና ዘረኝነትን ማጥፋት ነው….” ባለፈው ወር ለአንድ የግል ጉዳይ ወደ የሰሜኑ ዋልታ አገር ስዊድን ብቅ ብዬ ነበር፡፡ ማታ ላይ በቴሌቪዥን ፕሮግራም፣ አንዲት ጥቁር ሴት፣…
Rate this item
(0 votes)
• የህወኃት ሃይሎች የአማራ ክልልን ወረው በቆዩባቸው ጊዜያት 6985 ዜጎችን መግደላቸውን ጥናቱ አመልክቷል • 1797 ሰዎች በጅምላ የተገደሉ ሲሆን ከእነዚህ መካከል 579 የሚሆኑት በድብደባ ብዛት የሞቱ ናቸው ተብሏል • 1782 ሰዎች ላይ የአስገድዶ መደፈር ወንጀል ሲፈጸምባቸው፤ ሃያሁለቱ ወንዶች ናቸው ተብሏል…
Rate this item
(1 Vote)
በኢትዮ ኤርስ ንግድ እና ኢንቨስትመንት ሥር የሚተዳደረው ሩቢ ቪዛ ኮንሰልቲንግ ሦስት ታዋቂ አርቲስቶችን የብራንድ አምባሳደሮቹ አድርጎ ሰየመ፡፡በብራንድ አምባሳደርነት የተሰየሙት አርቲስት ዳንኤል ተገኝ፣ አርቲስት ሩታ መንግስተአብና አርቲስት ሊዲያና ሰለሞን ሲሆኑ ከአምባሳደሮቹ ጋርም የፊርማ ሥነስርዓት ተከናውኗል፡፡ በኢትዮ ኤርስ ንግድ እና ኢንቨስትመንት ሥር…
Rate this item
(0 votes)
ኤስኦኤስ የህጻናት መንደሮች በኢትዮጵያ በሦስት ከተሞች ለጎዳና ተዳዳሪነት የተዳረጉ ህፃናትና ታዳጊዎችን ይታደጋል የተባለለትን የ5 ዓመት ፕሮጀክት ይፋ አድርጓል፡፡ ፕሮጀክቱ ይፋ የሆነው ግንቦት 2 ቀን 2014 ዓ.ም በኢትዮጵያ ስካይ ላይት ሆቴል ሲሆን ፤ለፕሮጀክቱም 273 ሚ. ብር (4 ሚ 376 ሺህ 073…
Rate this item
(1 Vote)
 የምክክር ኮሚሽኑ እንደቀድሞዎቹ ኮሚሽኖች እንዳይሆን ጥንቃቄ ያስፈልጋል ሽምግልና ሲዋረድ፣ ነባሩ ባህላችንና እሴታችን ሲረገጥ ለምን ብሎ የጠየቀ የለም ለትውልዱ መበላሸት ትውልዱን ብቻ ተጠያቂ ማድረግ ተገቢ አይደለም በአገራችን ዘላቂ ሰላም ለማስፈን ያስችላል ተብሎ ተስፋ የተጣለበት አገራዊ ምክክር በመጪው ዓመት ህዳር ወር ላይ…
Page 6 of 248