ህብረተሰብ

Rate this item
(0 votes)
ጊዜ የተሳነው ምንድር ነው? ጊዜ አዛዥ፣ ናዛዥ ነው፤ እዚሁ ገንትሮኝ ይዞረኛል፤ ‹‹አንከብክበኼኝ ዙር›› አይባል ነገር ከባድ ነው፤ እናልሽ ዘለግ ብሏል - ልቤ ከቃተተሽ… …ሠርክ ትታለሚያለሽ፤ አንቺ እዚያ ማዶ ነሽ፤ ለልቤ ቅርብ፤ ለአካሌ ግን ሩቅ፤ ባትኖሪም እንድትኖሪ ድንጋጌ አለና ነው የሚከተለው…
Rate this item
(1 Vote)
ታገል ሰይፉ ከታዋቂ ወጣት ገጣሚያን አንዱ ሲሆን የማውቀው በሚዲያ ነው። ብዙዎች ሲያደንቁትም እሰማለሁ። ለሥራው የሚሰጠውን ትኩረትና ጥልቀት ለማመላከት ይመስላል፣ አንዳንዶች “ምጥ የሚጠናበት ፀሃፊ” የሚሉት። ደራሲ ተስፋዬ ገብረአብ፣ በየትኛው መጽሐፉ እንደሆነ ቃል በቃል አላስታውስ እንጂ “በእኛ አገር ሆኖ በቂ አድናቆት አላገኘም…
Saturday, 17 August 2024 00:00

በለስ ታሪክን አያርገኝ

Written by
Rate this item
(3 votes)
 (ከፍል 2) ነ.መ….ተንጦ ቅቤ እንዳልወጣውእርጎም እንደማይሆን ወተትወርቁን እንዳጣ ሰም ቅላጭውል እንደሌለው መቀነትግርማ ሞገሴን አክስለው፣ዳግም ጭረው እንዳይሞቁኝመጎናፀፊያዬን ገፍፈው፣እርቃኔን እንዳይጋልቡኝ፣መልዐክ - ታሪክ ይጋርደኝበለስ ታሪክን አያርገኝ፡፡እንዴ በእፍረት አንዴም በልክአንዴ በእክል አንዴ በእልክበጋን ሾመው እንዳኖሩት፣የ3 ሺህ ዘመን ታሪክአንዴ ጦርነት ስታከክአንዴ በገዢ ስላከክአንዴ በጣፊ ስታወክአንዴ…
Rate this item
(0 votes)
(ምናባዊ መጣጥፍ) የእያንዳንዱ ሰው ህይወት፣ ወጀብና ነውጥ አለበት። በምቾትም ይሁን በችግር የታጀበ ነውጥ፡፡ ያንን በትክክል የሚነግረኝ የግቢያችን ግንብ፣ አጥርና ትንሷ አበባ ናቸው፡፡ ግንቡ አርጅቶ አስር ግዜ እየወደቀ፣ አስር ግዜ ተጠግኖ ይቆማል፡፡ ለመኖር ይታገላል፣ ወድቆ ላለመቅረትና ላለመረታት ይለፋል፡፡ ከመግቢያ በሩ አካባቢ…
Rate this item
(0 votes)
ፀጉሬን ተላጨኹ። መርዶ አልሰማሁም፤ ማንም አልሞተብኝም። ግን ቆንዳላዬን ገፈፍኹ። ደስታ ተሰማኝ። ከየት እንደመጣ የማላውቀው ሐፍረት ከትክሻዬ የተንከባለለ የቀረኹትን ለቅሶ የደረስኹ መሰለኝ። ለሴት ልጅ ፀጉሯ ክብሯ ነው? አቻምና ማክሰኞ አንዲት የማልቀርባት የከፋ ልጅ፣ ውሃ ልትቀዳ ወንዝ ወረደች፤ እየደረሰች ያለች ኮረዳ -…
Rate this item
(1 Vote)
ያልተሟሸ ምጣድ አያጣፍጥም!የቃለ እሳት ነበልባሉ፣አልባከነምና ውሉ፣የዘር-ንድፉ የፊደሉ፣ቢሞት እንኳን ሞተ አትበሉ፤… (ሎሬት ጸጋዬ ገ/መድኅን)አንድ የምትገዛኝ አባባል አለች፤ በእንግሊዝ አፍ ስትባል እንዲህ ነች፣ ‹‹There is no free lunch›› የምትል፤ ይኼም ‹‹ፋሲካን ያሉ ሕማማትን ተቀበሉ›› የሚል አገራዊ አቻ ትርጓሜን ይመስላል። ታዲያ፣ ጸጋዬ ገ/መድኅን…
Page 7 of 276