ህብረተሰብ

Rate this item
(0 votes)
”ባለሃብቱ የአካባቢውን ገጽታ ማጠልሸቱ ተገቢነት የለውም”በቅድሚያ ስምዎትንና የሥራ ሃላፊነትዎን ይንገሩን?አቶ ታምራት ጎአ እባላለሁ፡፡ አሁን ላይ የገረሴ ዙሪያ ወረዳ ገቢዎች ፅ/ቤት ሃላፊ ነኝ፤ የቀድሞው የንግድ ፅ/ቤት ሃላፊ ማለት ነው፡፡በሥራ ሃላፊነትዎ ስለ ኦልግሪን አግሮ ኢንዱስትሪ የሚያውቁትን ያካፍሉን? ኦልግሪን በኮሻሌ አካባቢ በጊዜው በተወሰነ…
Rate this item
(3 votes)
ብዙውን ጊዜ ራስን የማሳደጊያና ሰብዕናን የማበልጸጊያ መሣሪያ ተደርጎ የሚወደሰው የስበት ሥነ ልቦናዊ ሕግ፤ (The psychological law of attraction) አዎንታዊ አስተሳሰቦችና እምነቶች፣ የገንዘብ ስኬትንና የስራ እድሎችን ጨምሮ፣ በተለያዩ የህይወት ዘርፎች ላይ ተፅዕኖ ሊያሳድሩ እንደሚችሉ ይጠቅሳል። ይሁን እንጂ የኑሮ ውድነትና ሥራ አጥነትን…
Rate this item
(0 votes)
አድማስ ትውስታ ጥቅምት 16 ቀን 2013 ዓ.ም በሃርመኒ ሆቴል፤ ፀረ-ሙስና ላይ ያተኮረ አንድ ወርክሾፕ ተዘጋጅቶ ነበር፡፡ “መልካም አስተዳደርና የህግ የበላይነትን በማስፈን ሙስናን በግልጽነትና በተጠያቂነት የሚታገሉ ባለድርሻ አካላትን ተሳትፎ ማጎልበት” በሚል ርዕስ በትራንፓረንሲ ኢትዮጵያ አማካኝነት የተሰናዳ ሲሆን ፕሮጀክቱ፤ ለሶስት ዓመት የሚቆይና…
Rate this item
(1 Vote)
 አቈልቊዬ ፡ ባይ ፡ መሬቱን ፡ቈስሎ ፡ አገኘሁት ፡ እግሬን ፡ምን ፡ አሳዘነኝ ፡ ለእግሬ ፡ ቊስል ፡ስሄድ ፡ እኖር ፡ ይመስል፡፡(ከብላቴን ጌታ ማኅተመ ሥላሴ ወልደ መስቀል)ሞት በስሙ ኗሪ ነው፡፡ ሶምሶን ሹሩባው ላይ ሀይል እንዳለው ሁሉ ሞትም ስሙ ላይ ነው…
Rate this item
(0 votes)
 ስኬት አመለካከት ነው፡፡ ስኬት ልማድ ነው። እንደሚቀዳጁት ለሚያምኑና መሻታቸውን ወደ ተግባር ለሚለውጡ ሁሉ፣ ስኬት በቀላሉ የሚገኝ ነው፡፡ስኬት አንዳችም ምስጢር የለውም። ስኬትን የተቀዳጁቱ አያሌዎች፤ ስኬታማ ከመሆናቸው በፊት ዓመታትን ለስራቸው፣ ከልባቸው ለሚወዱትና ለህልሞቻቸው መሰዋታቸውን በግልፅ ይተርካሉ፡፡በሁሉም ሁኔታ፣ ዋናው ጭብጥ ሁሌም ተመሳሳይ ነው፤…
Saturday, 08 July 2023 00:00

ተወርዋሪ ኮከብ

Written by
Rate this item
(0 votes)
ይኼ የሆነው ባለ አንባሻ ቅርጽዋ - የዚያድ ባሬ ሶማሌ ልትወርረን ስትቃጣ ነበር፤ ቤታችን ቡና እየተቀቀለ ስለነበር ‹የትም እንዳትሄድ› ስለተባልኩ ታዛ ላይ ቁሜ ውጭ-ውጭውን አያለሁ። ካፊያ ቢጤ ይስተዋላል። እግዚሔር በሰው ልጆች ክንድ ላይ የተደረተውን ንቅሳት ተጠይፎ በግማሽ ክብ ቅርጽ ባለ ሰባት…
Page 9 of 265