ህብረተሰብ

Rate this item
(5 votes)
 ክፍል 4፡ የዶ/ር ደብረፅዮን መጥፋትና የታጋይ ገብረ ገ/ፃድቅ መምጣት የጦርነት ወጋችንን እንደቀጠልን ነው፡፡ ህዳር 7 ቀን 2013 ምሳ በልተን ሻይ እየጠጣን ሳለ፣ ሁለት ተዋጊ ሚጎች በቅርብ ርቀት ሲበሩና የሆነ ራቅ ያለ ቦታን ሲደበድቡ ሰማን፡፡ ወዲያውኑ የሰፈራችን ሰዎች ከየቤታቸው እየወጡ መንገድ…
Rate this item
(9 votes)
https://youtu.be/VUboFMARdW8?t=330 "--የማይካድራውን ዘግናኝ ድርጊት ስሰማ ግን ለራሴም መፍራት ጀመርኩ፡፡ ምናልባት ህወሓት በመቀሌ አቅራቢያ የሚሸነፍ ከሆነ፣ የመጨረሻ ዕድሉን ከሌሎች የሀገሪቱ አካባቢዎች ወደ መቀሌ መጥተው የሚኖሩትን ዜጎች ሰብስቦና መትረየስ ደቅኖ፣ መከላከያ ከትግራይ እንዲወጣ ወይም ደግሞ ወደ ድርድር እንዲመጣ ለማስገደድ ይጠቀምብን ይሆን ብዬ…
Rate this item
(1 Vote)
1 የየደከመ፣ የደኸየ፣ የተናጋ አገር፣… የባህር በር ያጣል። በውጭ ትንኮሳና በወረራ እየተጎሳቆለ ይፍረከረካል። ትንሹም ትልቁም ይጫወትበታል። ሂሳብ ማወራረጃ፣ ኪሳራ ማድበስበሻ፣ ጭንቀት ማብረጃ ያደርጉታል። 2. በተቃራኒው፣ ባለታሪክና ባለተስፋ ጠንካራ አገር፣… የባሕር በር ባለቤት ይሆናል። የወዳጅ ድጋፍና የተባባሪ ኢንቨስትመንት ይጎርፍለታል። በሚተናኮሉና በሚዳፈሩ…
Rate this item
(0 votes)
“--አየህ! የዚያን ዕለት ብዙ ጣሊያኖች ብዙ ሥራ ሠርተዋል፡፡ ወደ ማታ ገደማ ከአንድ ጓደኛዬ ጋር ስንገናኝ፣ ጓደኛዬ ቦምብ ስጥል የዋልሁበት እጄ ዝሏል ብሎ ነገረኝ። አንዱ ኢጣሊያዊ ሲያጫውተኝ፣ ባንዲት ትንሽ ጣሳ በያዝኳት ቤንዚን አስር ቤቶች አቃጠልኩበት አለኝ፤ በዋናው ጦርነት ጊዜ ጥይት ተኩሰው…
Rate this item
(0 votes)
"አንዳንዶች በትክክለኛ ምርጫ ዲሞክራሲያዊ መንግሰት ሲመሰርቱ፣ ሌሎቻችን ደግሞ በተቃራኒው በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ኢ-ፍትሃዊ የሆነ መንግስት እንዲቋቋም ድርሻ እናበረክታለን፡፡ ስለዚህም በአስተውሎት ትክክለኛውን አማራጭ ማወቅና የፓርቲዎችን ፕሮግራም ጠንቅቆ መረዳት፣ ለጥቂት ሰዎች የሚሰጥ ጉዳይ ባለመሆኑ እያንዳንዳችን ኃላፊነታችንን እንወጣ፡፡ ትክክለኛ የሆነ ምርጫን ከውነን፣ የምንፈልጋትን…
Rate this item
(0 votes)
ምስጢር ማውጣት መጠቆም አይደለምኦዳ መደመር አፍሪካ የስነጥበባት ስፍራ፤ የ1ኛ ዓመት ምስረታ በዓሉን ባለፈው ሰሞን አክብሯል፡፡ ከቦብ ማርሌይ 76ኛ ዓመት የልደት መታሰቢያ ጋር የተያያዘው የኦዳ ክብረ በዓል፤ ‹‹እንዋሃድ›› በሚል መርህ በልዩ ልዩ ኪነጥበባዊ ዝግጅቶች የታጀበ ነበር፡፡ ሰዓሊዎች የአፄ ምኒልክ፤ የአፄ ኃይለስላሴን፤…
Page 10 of 224