ህብረተሰብ
የኢትዮጵያ ዘመን መቁጠሪያ መሠረቶችዘመን ማለት በመላው ጊዜ ውስጥ የሚገኝ፤ በልብ ውስጥ የሚያዝ ወሰነ ጊዜ፣ ቀጠሮ ጊዜ፣ ጊዜ ዕድሜ ነው፡፡ ዘመን ማለት ቁጥር ያለው ጊዜ ነው፡፡ ጊዜ የተባለው ምንት ዓለም ከተፈጠረች ጊዜ ጀምሮ እስካለችበት ጊዜ ድረስ የሚኖር ያለ ሲሆን ይህን ጊዜ…
Read 3494 times
Published in
ህብረተሰብ
እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ በአገራችን የሚገኙት ዕውቅ ዩኒቨርስቲዎች፣ ዓለም አቀፍ ደረጃ ያላቸው አውሮፕላን ማረፊያዎች፣ አውቶቢስ መናኸሪያዎች፣ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ግድቦች፣ ቴአትርና ሲኒማ ቤቶች... በጣት የሚቆጠሩ ነበሩ፡፡ የሚበዙት ደግሞ በመንግሥት ይዞታነት ነበር የሚታወቁት፡፡ እንዲህ አይነት እጥረት የሚታይባቸውን መስኮች ለማስፋፋት በመንግሥት እየተሰሩ…
Read 2033 times
Published in
ህብረተሰብ
ባለፈው ሰሞኑን በአዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ የኖህ ዘመን ታሪክን በተመለከተ የሚወጡ መጣጥፎችን ስመለከት እኔም በዚህ ሃሳብ ዙሪያ የምለው ነገር ካለ ብዬ ማውጠንጠን ጀመርኩ፡፡ በተለይ የኖህ መርከብማረፊያዋ በአገራችን መሆኑን የሚገል የታሪክ መሐፍ መታተሙን ስሰማ፣ ነገሩ ግርም አለኝና ..ለመሆኑ የታሪኩ እውነታነት ባልተረጋገጠ…
Read 3800 times
Published in
ህብረተሰብ
ዐፄ ምኒልክ የመጀመሪያውን የስልክ ጥሪ የደወሉት ወደዚች ከተማ ነው፡፡ የመጀ መሪያው ባንክ የተቋቋመውም በዚች ከተማ ነው፡፡ የመጀመሪያው የቴምብር ፖስታ የተላከውም ወደዚች ከተማ ነው፡፡የመጀመሪያው ማተሚያ ቤት የተቋቋመው በዚች ታሪካዋበዚች ታሪካዊ ከተማ ነው፡፡ በምሥራቅ አፍሪካ አካባቢ ዙሪያዋ በግንብ የታጠረላት ብቸኛ ከተማም ነበረች፡፡…
Read 2246 times
Published in
ህብረተሰብ
Saturday, 03 September 2011 12:23
..መዝናናት መዝናናት! አሁንም መዝናናት!.. ጓድ ሌኒን (ያልተጮኸ ውስጣዊ መፈክር)
Written by ስብሃት ገ/ እግዚያብሔር.
ገድለ ጊልጋሜሽ The Epic of Gilgameshየተከበራችሁ አንባብያን ይህ ታሪክ የተፃፈው Akkadian በሚባል፣ እንደ አማርኛ Semitic ተብሎ በሚፈረጅ ቋንቋ ነበር፡፡ የተደረሰው ከክርስቶስ ልደት ሁለት ሺ አምስት መቶ አመት በፊት፡፡ ይህም እኛ በምናውቀው አለም ታሪክና ባህል የመጀመርያው Epic Poem (ገድላዊ r?M Qn¤)…
Read 2982 times
Published in
ህብረተሰብ
መቅድመ ነገርየአምስት ሺ ዘመን ታሪክ ለኢትዮጵያ የቆጠራላት ጋዜጠኛ ፍሥሐ ያዜ ያቀረበውን መጽሐፍ ለመተቸት ዓለማየሁ ገላጋይ በአዲስ አድማስ ያቀረበውን ጽሑፍ ደግሜ ደጋግሜ አነበብሁት፡፡ ይህን ያህል ማንበቤ በርካታ የሚነቀሱ ነጥቦች በውስጡ ስለተመለከትሁ እነሱን በዓይነት በዓይነታቸው አውጥቼ በያንዳንዱ ረገድ መባል የሚገባቸውን ለመሰንዘር ስል…
Read 2870 times
Published in
ህብረተሰብ