ህብረተሰብ
Saturday, 18 August 2012 12:38
የ‹‹የሺሕ ጋብቻ›› ፕሮጀክት ተራዘመ አንድ ሺሕ ተጋቢዎችን በሕዳር እሞሽራለሁ ብሏል
Written by መንግሥቱ አበበ
ኤሚነንስ መቼ ተመሠረተ? ዓላማውስ ምንድነው? ኤሚነስን ሶሻል ኢንተርፕረነርስ ኃ.የተ.ማ የተመሰረተው በ2002 ዓ.ም ነው፡፡የድርጅቱ ስያሜ እንደሚገልጸው፣በማኅበረሰቡ ውስጥ የሚታዩ ክፍተቶች ምንድናቸው? ደንበኞቻችን ምን ይፈልጋሉ?፣እነዚህ ክፍተቶች እንዴት ነው መጥበብ የሚችሉት? የትኞቹ ችግሮች ናቸው ተሟልተው በቅርቡ በገበያ ውስጥ ተቀባይነት የሚኖራቸው?ብሎ በማጥናት አዳዲስ የአሠራር ስልቶች…
Read 1826 times
Published in
ህብረተሰብ
የክረምቱን መውጣት የመስከረምን መባት የሚያበስሩ ልጆች ከልጥና ከቃጫ እየተገመደ የተሰራውን ጅራፋቸውን እያጮሁ ከመስክ መስክ እየዘለሉና እየቦረቁ የሚጫወቱበት ደግ ዘመን አክትሞ ቻይና - ሠራሹን ርችት በየአውራ ጐዳናውና በየመኪናው ላይ እየወረወሩ በማፈንዳት የሰውን ቀልብ የሚገፉ ልጆች የተፈጠሩበት ክፉ ዘመን ላይ ደርሰናል፡፡ ባህል…
Read 52037 times
Published in
ህብረተሰብ
* የእዚህን አገር ሀላፊነት ሊሸከም የሚችል ተቃዋሚ ፓርቲ የለም * ጋዜጣውን የጀመርነው መቶ በመቶ በራሳችን በጀት ነው * 15 አመት እንደምታሰር እያሰብኩ ጋዜጣ ልሠራ አልችልም ለጋዜጣህ ከሼህ አል አሙዲንና ከኢህአዴግ ድጋፍ ታገኛለህ ይባላል? ከአራት አመት በፊት ኢትዮ ቻናል ጋዜጣ ሲጀመር…
Read 4373 times
Published in
ህብረተሰብ
ሰላማዊ ትግል በሀገራችን ፍሬያማ ያልሆነበትን ምክንያት በርካቶች ከማንነታችን ጋር ያያይዙታል፡፡ የጥንቱን ትተን ዘመናዊ ታሪካችንን ብንመለከት እንኳ በስልጣን ላይ ያለ ቡድንንም ሆነ ግለሰብን ከስልጣን ለማውረድ የሚፈልጉ ኃይሎች ለአላማቸው ማስፈፀሚያ ይጠቀሙ የነበረው የትጥቅ ትግልን ወይም ደግሞ ሌላ የኃይል እርምጃ መሆኑ የአሁኑ እኛነታችን…
Read 2411 times
Published in
ህብረተሰብ
አረቄ ቤት ቺርስና ዲጄ የለም 32 እና 34ን አያውቋቸውም? ይሄ እንኳን ጐጃም በረንዳን አልፈው፤ በሜይ ዴይ ትምህርት ቤት ገባ ብሎ ያለው፡፡ እንዴ … ከአዲስ ከተማ ትምህርት ቤት ጀርባ ያለው እኮ ነው፡፡ 32 ቀበሌና 34 ቀበሌ ይባላሉ፡፡ ወዳጄ፤ በዚህ መንደር ያሉት…
Read 3217 times
Published in
ህብረተሰብ
ሰላማዊ ትግል በሀገራችን ፍሬያማ ያልሆነበትን ምክንያት በርካቶች ከማንነታችን ጋር ያያይዙታል፡፡ የጥንቱን ትተን ዘመናዊ ታሪካችንን ብንመለከት እንኳ በስልጣን ላይ ያለ ቡድንንም ሆነ ግለሰብን ከስልጣን ለማውረድ የሚፈልጉ ኃይሎች ለአላማቸው ማስፈፀሚያ ይጠቀሙ የነበረው የትጥቅ ትግልን ወይም ደግሞ ሌላ የኃይል እርምጃ መሆኑ የአሁኑ እኛነታችን…
Read 1770 times
Published in
ህብረተሰብ