ህብረተሰብ

Rate this item
(0 votes)
እንግዶች በመሳፍንትና በመኳንንት ቤቶች አርፈዋል ሁፌት ቧኜ አውሮፕላን ስለማይወዱ በመርከብና በባቡር ነበር የመጡት የኋላ ማርሽ አስገብተን ወደ ዛሬ 51 ዓመት እንጓዝ፡፡ ብዙዎቹ የአፍሪካ አገራት ከቅኝ አገዛዝ ነፃ የወጡበት ጊዜ ነበር፡፡ ነፃ ያልወጡም አገራት ነበሩ፡፡ አፍሪካ ተባብራ ችግሮቿን እንድትፈታ፣ ነፃነቷንም እንድታስከብርና…
Rate this item
(2 votes)
‘ሰማይ አይታረስ፣ ንጉስ አይከሰስ’ በሚተረትባት፣ ‘እናውቃለን፣ ብንናገር እናልቃለን’ በሚል የሹማምንትን በደል እያወቁ ዝምታን የመረጡ ብዙዎች በሚኖሩባት አገር ከሰሞኑ አዲስ ነገር ተሰማ፡፡ የሚፈሩ ባለስልጣናት፣ ሹማምንትና ባለጠጐች ተከሰሱ፡፡ ይሄን ተከትሎም “…ብንናገር እናልቃለን’ በሚል ስጋት የውስጣቸውን በውስጣቸው ይዘው ሲብሰለሰሉ የኖሩ ብዙዎች ‘ጥቆማ’ ለመስጠት…
Rate this item
(0 votes)
ጋዜጠኝነትን ለማበረታታት የተዘጋጀ ውድድር ነው--- የራሳችንን ታሪክ ራሳችን ወደ መናገር ማደግ አለብን---- ልጄ ደውሎ እንዴት ነች ኢትዮጵያ ብሎኛል----- አፍሪካን ሚዲያ ኢኒሽየቲቭ (አሚኢ) በልማት መስክ ለሚሠሩ ጋዜጠኞች “አፍሪካን ስቶሪ ቻሌንጅ” የተሰኘ ውድድር በማዘጋጀት ለአሸናፊዎች ሽልማት እንደሚሰጥ ባለፈው እሁድ በአዲሱ ካፒታል ሆቴል…
Rate this item
(0 votes)
ዊኒ ባይናይማ የመጀመሪያዋ የዩጋንዳ ሴት የአውሮፕላን ኢንጂኒየር ናት፡፡ ሙሴቬኒ የሚልተን ኦቦቴን አገዛዝ ለመጣል ባደረጉት የአምስት አመታት ትግል ጫካ በመግባት ዊኒ፤ ከድል በኋላም የፓርላማ አባል ሆናለች። በአሁኑ ወቅት የኦክስፋም ኢንተርናሽናል ዳይሬክተር በመሆን እየሰራች ትገኛለች። ከሙሴቬኒ ጋር በአንድ የትውልድ ቀዬ የልጅነት ጊዜዋን…
Rate this item
(0 votes)
“A thunderous applause” ሲል ይገልፀዋል አሜሪካዊው ጋዜጠኛ ማርክ ሪቻርድሰን - በዚያች ቅፅበት በአዳራሹ ውስጥ የተሰማውን እንደ ነጐድጓድ የሚያስተጋባ የአድናቆት ጭብጨባ፡፡ እርግጥም ከአዳራሹ ጣራ ስር የተሰማው የጭብጨባ ድምጽ፣ ከአትላንታ ሰማይ ስር ከሚያስተጋባው የመብረቅ ነጐድጓድ በላይ ጐልቶ የመሰማት ሃይል አለው፡፡ የሚያባራ የማይመስል…
Rate this item
(3 votes)
“የሚገጥመኝ እንግልት ብዙ ነው” በአዲስ አበባ ከተማ የመጀመሪያውን የመፃሕፍት መሸጫ መደብር በመክፈት የሄዶን ዜግነት የነበራቸው ሚስተር ዴቪድ ቀዳሚ ሲሆኑ፤ መፃሕፍት አዙሮ በመሸጥ ደግሞ ተስፋ ገብረሥላሴ መሆናቸውን “ዘመን ተሻጋሪ ባለውለታ” የተባለው መጽሐፍ ይጠቁማል። ከአንድ ክፍለ ዘመን በላይ ባስቆጠረው የመፃሕፍት ዝግጅት፣ ህትመትና…