ህብረተሰብ
"ለመሆኑ ኢትዮጵያ ማን ናት? ምን ትመስላለች? እንደ ኅብረተ-ሰብዕ እኛ ማን ነን? ማንነታችንን ምን ያህል እናውቃለን? ምን ገጠመን? እንዴት አለፍነው? በገንቢ ጽናትስ ማንነታችንን ይዘን ቀጥለናል ወይ? ራሳችንን እንይ!" ይበል አዘጋጅ፡- ተንስኡ ለንባብ፡፡ይበል አንባቢ፡- በስመ አብ…አቤቱ እውነቱን ግለጥልን፡፡ የሁሉ ፈጣሪ ማስተዋልን ስጠን፡፡እነሆ፡-…
Read 4608 times
Published in
ህብረተሰብ
ከዕለታት አንድ ቀን፣ ራቅ ባለ በረሃ ላይ በውበቷ እጅጉን የምትኮራና የምትመካ አንድ የፅጌረዳ አበባ ነበረች። እሷን ክፉኛ የሚያማርራት ብቸኛ ነገር፣ ከአስቀያሚ የቁልቋል ተክል አጠገብ መብቀሏ ነበር።ውቢቷ ፅጌረዳ በየቀኑ ቁልቋሏን በንቀት ስትሰድብና ስታሾፍበት ነው የምትውለው፡፡ ቁልቋሉ ግን ትንፍሽ ብሎ አያውቅም፡፡ ሁሌ…
Read 1452 times
Published in
ህብረተሰብ
ውድ ልጆች፡- ከዚህ ታሪክ የምንማረው ቁምነገር፣ ማንንም በቅጡ ሳናውቅ ገጽታውን ብቻ አይተን ወደ ንቀትና ማሾፍ መግባት እንደሌለብን ነው። እጃቸው ላይ ልንወድቅ እንችላለንና፡፡ የወርቅ እንቁላል የምትጥለው ዶሮ ከዕለታት አንድ ቀን፣ አንድ ገበሬ በየቀኑ አንድ የወርቅ እንቁላል የምትጥል ዶሮ ነበረችው። እንቁላሉ ለገበሬውና…
Read 1463 times
Published in
ህብረተሰብ
አሉ አንዳንድ ሰዎች። በቅድሚያ ጀግኖች፣ የሀገራቸው ነጻነት አርበኞች ሆነው ወሳኝ ሚና የሚጫወቱና ጊዜ ሲያልፍ ደሞ ህዝባቸው የሚኮራባቸው አበው ሆነው የሚያልፉ። የአንዳንድ ልዩ ሀገር መብራቶች ናቸው። ካገራቸውም አልፈው ለዓለም ህዝቦች ያበራሉ። (የምንጠቅሳቸው ዓመተ ምህረቶች በፈረንጅ አቆጣጠር ናቸው)በስመ ፍትህ ወነጻነት ወአብዮት ስለ…
Read 6939 times
Published in
ህብረተሰብ
ይህን ጽሑፍ ስጽፍ በውስጤ እየተሰማኝ ያለውን ሀዘን ለመግለጽ ያዳግተኛል፡፡ በአንድ በኩልም ስጋት ይንጠኛል፡፡ ሁነኛ ምላሽ ባላገኝም የውስጤን ጥያቄ እያብላላሁ እንደ ቡና ቆሎ ከምቆረጥመው ወደ አደባባይ ባወጣው መልስ ሰጪው አካል ለእኔ እንኳን ብሎ ባይሆን፣ መሆን ያለበትን ተረድቶ ማስተካከያ ቢያደርግ ብዬ፣ አንድም…
Read 2465 times
Published in
ህብረተሰብ
በመጀመሪያ በዚህ ጽሑፍ ለቀረቡት አብዛኞቹ ሐሳቦች መነሻ የሆኑኝ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በቅርቡ ለባለስልጣናት ባዘጋጁት ስልጠና ላይ ያቀረቧቸው ሐሳቦች በመሆናቸው፣ በቅድሚያ ላመሰግን እወዳለሁ። የምደግፈው እና የማመሰግነው ነገር እንዳለ ሁሉ የምቃወመውም ነገር የለም ማለት ግን አይደለም፡፡ ትውልድን የመገንባት -ዘመንን የመዋጀት…
Read 5777 times
Published in
ህብረተሰብ