Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ህብረተሰብ

Rate this item
(0 votes)
የባዕድ ባህል በሀገራችን እንደ ሰደድ እሣት መስፋፋት ያስጨንቃል፡፡ ሀላፊነት የሚሰማቸው ውሱን የሚዲያ ተቋማት በዚህ ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ ፅሑፍ ባቀረቡ ቁጥር እኔም የበኩሌን ባልኩ እላለሁ፡፡ ለዚህ መጣጥፍ መነሻ የሆነኝ ሰሞኑን በአንድ ከፍተኛ የትምህርት ተቋም የተመለከትኩት ጉዳይ ነው፡፡ ስዋስቲካ በመባል የሚታወቀውን የናዚ…
Rate this item
(0 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ! ብርዱም ከፋ፤ ዝናቡም ሲያሰኘው እየከፋ ነው…ጊዜውም ከፋ፡፡ ነገሩ ሁሉ…ይሄዳል ባልንበት መንገድ መሄዱ ቀርቶ ባልጠበቅነው አሳባሪ መንገድ እየተቀየሰብን…ሁሉን ነገር ከሐምሌ ደመና በባሰ እያጨለመብን ነው፡፡ (ይባስ ብሎ ይሄን ሰሞን ደግሞ በየሰፈሩ መብራት እንደፈለገው ይጠፋል፡፡ “ኧረ የእኛም ጠፍቷል” መባባል እየተለመደ ነው፡፡ …
Rate this item
(0 votes)
እንኳን ጥብቅ የሥራ ሥነ ምግባር በሚጠይቀው የሶሻሊዝም ሥርዓት ውስጥ የነበርን ተማሪዎች ይቅርና፣ እናንተ እንኳን ከትምህርት ቤታችሁ አልፋችሁ የከተማችሁን ቆሻሻ ስታፀዱ አላየንምን? አንተነህ ይግዛው የተባለ ፀሐፊ የ”እኛ ተማሪነት” በሚል ጭብጥ ላይ በተባ ብዕሩ የፃፈውን ባለሦስት ክፍል ትዝታውን ሰሞኑን አስኮመኮመን፡፡ የፀሐፊውን ችሎታ…
Rate this item
(1 Vote)
ለተፈጠረው ወሬና አሉባልታ ተጠያቂው ማነው? ድንገት ከአይን እይታ የመጥፋትን (absentism) ነገር በተመለከተ የተለያዩ ሀገራት ህዝቦች እንደየሀገሮቻቸው ሁኔታና አመለካከታቸው የሚገልፁበት የተለያዩ አባባሎች አላቸው፡፡ አይሁዶች ድንገት ከአይን እይታ መራቅ ወይም መጥፋት የግራ መጋባት እናት ናት ይላሉ፡፡ ይህ አባባላቸው እንከን የማይወጣለት ገላጭ አባባል…
Rate this item
(0 votes)
ኢትዮጵያ ከፓሪሱ 8ኛ ኦሎምፒያድ እስከ ሜልቦርኑ 15ኛ ኦሎምፒድ (ድረስ) ከሠላሳ ዓመት በላይ የኦሎምፒክ አባል ለመሆን ስትጠይቅ ቆይታለች፡፡ ይህን ያህል የደከመችበት የአባልነት ጥያቄ፣ ለመላው የአፍሪካ ሀገራትም ጭምር በሩን አስከፈተ፡፡ እነሆ ዛሬ ለንደን ላይ የኦሎምፒኩ ድግስ ተደግሶ አፍሪካውያንም በዚህ ግብዣ የግድ መገኘት…
Rate this item
(0 votes)
Love is the Answer no matter what the question! ለየትኛውም፣ ለማንኛውም ጥያቄዎቻችን ፍቅር መልስ ነው! አፄ ቴዎድሮስ ብዙ ከተባለለትና ከተጻፈለት አፍሪካዊው ናፖሊዮን ካሰኛቸው ከጀግንነታቸው፣ ከጭካኔያቸው፣ ከፍርድ አዋቂነታቸውና ኢትዮጵያን ለማዘመን ከነበራቸው ታላቅ ራእይ ባሻገር በተለያዩ ጊዜያት ስለ ፈጣሪ ህልውና ከቤተ ክህነቱ…