ህብረተሰብ
አዲስ አበባን ጨምሮ በአገሪቱ ያሉ ሁሉም የክልል፣ የዞንና የወረዳ ከተሞች ማለት ይቻላል፣ ለመጠጥ ለአካባቢና ለግል ጤና አጠባበቅ የሚያውሉት በቂ የንፁህ ውሃ አቅርቦት የላቸውም፡፡ እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ የአዲስ አበባ ከተማ የውሃ አቅርቦት 73 በመቶ እንደነበር የከተማዋ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ባለሥልጣን…
Read 1630 times
Published in
ህብረተሰብ
ናውሩዝ የኢትዮጵያ ባሃኢዎችና የመላው ዓለም ባሃኢዎች የደሥታ ቀን ወይም ፊስት ነው፡፡ ባለፈው ማክሠኞ መጋቢት 12 ቀን 2004 ዓ.ም ናውሩዝ በመላው ኢትዮጵያና በመላው ዓለም ባሃኢዎች ዘንድ ከፍ ባለ ድምቀት ተከብሮ ውሎአል፡፡ በባሃኢ እምነት (Bahaai Faith) የዘመን አቆጣጠር (Calendar) በዓመት ውስጥ አሥራ…
Read 4030 times
Published in
ህብረተሰብ
ሴቶቻችን አንድ ሆነዋል:: ከአንድ ፋብሪካ ተሠርቶ የተገጠመላቸው እስኪመስል ድረስ ባለረጃጅም ፀጉር ሴቶች ከተማውን አጨናንቀውታል፡፡ በቀለሙ፣በቁመቱ እና በዓይነቱ ተመሳሳይ የሆነ ፀጉር በበርካታ ሴቶች አናት ላይ ተንዠርጎ ማየት የተለመደ ሆኗል፡፡ ሴቶቻችን ተፈጥሮ ከለገሰቻቸው እህቶቻቸው በገዙት ተቀጣይ የሰው ፀጉር ባለረጃጅም ፀጉር ሆነዋል፡፡ ከዓመታት…
Read 6739 times
Published in
ህብረተሰብ
አበሻ ለአበሻ እንኳን ውስጥ ለውስጥ ላይ ላዩንም አልተሳሰረም አብያተ ክርስቲያናት ግን ተሳስረዋል ! በላሊበላ የቤዛ ኩሉ ዕለት ጉድ ነው የሚታየው፡፡ ዲቪዲ ሻጩ፣ “የላሊበላ ታሪክ እዚህ አለች” የሚል መስቀል ሻጭ፣ “ቃሉን እዚች ላይ ታገኛላችሁ” የሚል የፀሎት መጽሔት አዟሪ፣ ምኑ ቅጡ፡፡ ፈረንጆቹ…
Read 2324 times
Published in
ህብረተሰብ
እንዴት ሰነበታችሁሳ! ይቺን ስሙኝማ… ሰወየው ሚስቱ ኃይለኛ ነች አሉ፡፡ እናላችሁ… እሷ አንዴ መናገር ከጀመረች ትንፍሽ አይላትም፡፡ ታዲያ… ብሶቱን ሲናገር ምን አለ መሰላችሁ… “እሷ አንዴ መናገር ከጀመረች ከንፈሮቼን ማላቀቅ የምችለው ሳዛጋ ብቻ ነው!” ልጄ… እንዴት ዕድለኛ እንደሆነ አላወቀ! እኛ እኮ “ማዛጋት…
Read 3573 times
Published in
ህብረተሰብ
አንዳንድ ወዳጆቼ ላሊበላን ሳታዩ እንዴት ከቅጽሩ ውጪ ያለውን ቤተ - ጊዮርጊስን አያችሁ ብለው ጠይቀውኛል፡፡ እኔ ጉዞ ማስታወሻ ስጽፍ በየቦታው እንደደረስኩ፣ ራሴ ያየሁበትን ቅደም ተከተል ተከትዬ እንጂ በታሪክ የታነፀበትን ዘመን ቅደም ተከተል ይዤ አይደለም፡፡ ስለሆነም፤ ባለፈው እንደፃፍኩት ሰው ወደ አሸተን ማርያም…
Read 2523 times
Published in
ህብረተሰብ