ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(0 votes)
የማልታ ጊነስ በፕላስቲክ ጠርሙስ ቀረበ ሜታ አቦ ቢራ ፋብሪካ በኦሮሚያ ክልል ሰበታ ከተማ ውስጥ በሚገኘው ፋብሪካው 14 ሚሊዮን ዶላር ወጪ በማድረግ በሰዓት 32ሺ የማልታ ጊነስ መጠጦችን የሚያመርት የፋብሪካ ማስፋፊያ ሥራ ማከናወኑን አስታወቀ፡፡ ኩባንያው ማልታ ጊነስ የተባለውን ከአልኮል ነፃ መጠጥ በአዲስ…
Rate this item
(1 Vote)
በመንገድ ላይ ለሚያጋጥሙ የተለያዩ ድንገተኛ የመኪና ብልሽቶች መፍትሄ የሚሰጥ ድርጅት ሥራ ጀመረ፡፡ ድርጅቱ ለሚሰጠው አገልግሎት በዓመት አንድ ጊዜ አነስተኛ ክፍያ እንደሚጠይቅ ተገልጿል፡፡‹‹ከች ሮድ ሳይድ ኢመርጀንሲ ሰርቪስ›› የተባለው ይኸው ድርጅት፤ መኪኖች በቀላል ብልሽቶች ሳቢያ መንገድ ላይ እየቆሙ የአሽከርካሪውንም ሆነ የሌሎች የመንገዱ…
Rate this item
(1 Vote)
ራይድን የሚያስተዳድረው “ሀይብሪድ ዲዛይንስ” ከሌሎች ሀገር በቀል ተቋማት ጋር በመተባበር ያሰራውን “ዱካ ሁሉ” ተሰኘ የተሳፋሪን፣ አሽከርካሪንና መኪናን ከዝርፊያ የሚጠብቅ ቴክኖሎጂ ሰሞኑን አስተዋውቋል፡፡ ራይድ ከትላንት በስቲያ ሀሙስ ጥር 21 ቀን 2012 ዓ.ም በሸራተን አዲስ ላሊበላ አዳራሽ ይፋ ያደረገው “ዱካ ሁሉ” የተሰኘው…
Rate this item
(1 Vote)
የቀድሞው ሶደሬ በ2 ቢ .ብር ማስፋፊያ እየተደረገበት ነው ሶደሬ ሆቴልና ሪዞርት እየተስፋፋ ነው የሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ ባለቤት በሆኑት አቶ ድንቁ ደያስ በ100 ሚሊዮን ብር ወጪ የተገነባው “ሶደሬ ሆቴልና ሪዞርት አፍሪካ ህብረት ቅርንጫፍ” ዛሬ ከቀኑ 6፡30 ጀምሮ የንግዱ ማህበረሰብ አባላት፣ የመንግስት…
Rate this item
(0 votes)
ቅርንጫፍ ባንኮቹን ወደ 43 አሳድጓል ዘመን ባንክ ባለፈው የበጀት ዓመት የትርፍ መጠኑን ወደ 86 በመቶ ማሳደጉን አስታወቀ፡፡ ባንኩ በ2011 ዓ.ም የበጀት ዓመት ከሰጣቸው የአገር ውስጥና የውጭ አገር የባንክ አገልግሎት ዘርፎች ከ1.5 ቢ ብር በላይ ያገኘ ሲሆን ሊያገኝ ካቀደው የ1 ቢ.…
Rate this item
(0 votes)
በኢትዮጵያ ዘመናዊ የባንክ አሰራሮችን በመጀመር ግንባር ቀደም እንደሆነ የሚነገርለት ዳሽን ባንክ በ100 ሚ.ብር የሚተገበር የማህበራዊ ኢንቨስትመንት ፕሮጀክት ከትላንት በስቲያ ይፋ አደረገ። ‹‹የስራ ዕድል ፈጠራ፣ ድህነት ቅነሳና አካታች እድገት፡- የኢትዮጵያን ብልጽግና ለማረጋገጥ በመንግሥት ለተቀየሰው የአገር በቀል ኢኮኖሚ ማሻሻያ እቅድ ትግበራ፣ የግሉ…