ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(1 Vote)
 “በጥራት ጉዳይ ድርድር የለም” አቶ ዮናስ ካሣ፤ የንግድ ስራ ፈጣሪው አቶ ዮናስ ካሣ፤ የቢዝነስ ሥራን ከአባቱ እንደተማረ ይናገራል፡፡ አባቱ አቶ ካሣ አበበ በንግዱ ዘርፍ ላይ ትልቅ አሻራ ያኖሩ የቢዝነስ ሰው ነበሩ፡፡ ከልጅነቱ ጀምሮ አባቱ የሚሰሩትን በቀርበት እየተመለከተ ያደገው ዮናስ፤ በ18…
Rate this item
(0 votes)
በባሮክ ኤቨንት ኦርጋናይዘር የተዘጋጀው “መርካቶን በሚሊኒየም” የአዲስ ዓመት የንግድ ኤግዚቢሽንና ባዛር፣ ባለፈው ቅዳሜ ከሰዓት በኋላ በሚሊኒየም አዳራሽ በይፋ ተከፍቷል፡፡ እስከ ጳጉሜ 6 ቀን 2015 ዓ.ም ለ17 ቀናት የሚዘልቀው የንግድ ባዛሩ፤ ለሸማቹ ማህበረሰብ መሰረታዊና የበዓል ፍጆታዎች በስፋትና በቅናሽ የሚቀርብበት መድረክ ነው…
Rate this item
(0 votes)
 • አምና ከ400 በላይ፣ ዘንድሮ ከ300 በላይ ሰዎች ህይወት በትራፊክ አደጋ ተቀጥፏል - ትራፊክ ፖሊስ በአገሪቱ እንዲሁም በመዲናዋ እየተከሰተ ያለውን የትራፊክ አደጋ በከፍተኛ ደረጃ ይቀንሳል የተባለ በተሽከርካሪዎች ላይ የሚገጠም አውቶማቲክ አደጋ ጠቋሚ መሳሪያ ይፋ ተደረገ።አዲሱ የቴክኖሎጂ ፈጠራ የተሰራው አቶ ጎይቶኦም…
Rate this item
(0 votes)
 የእንግሊዝ ዓለም አቀፍ ኢንቨስትመንት (ቢ.አይ.አይ) እና የኔዘርላንድ የሥራ ፈጠራና ልማት ባንክ (ኤፍ.ኤም.ኦ) እያንዳንዳቸው 20 ሚሊየን ዶላር፣ በድምሩ 40 ሚሊየን ዶላር ብድር ለዳሸን ባንክ ማቅረባቸውን ሰሞኑን ይፋ አድርገዋል፡፡ ይህ የብድር አቅርቦት ኢትዮጵያ ለውጪ ገበያ የምታቀርበውን የግብርና ምርት ለማሳደግና በእጅጉ አስፈላጊ የሆነውን…
Rate this item
(0 votes)
 ላለፉት አመታት በአገልግሎት ጥራታቸውና በዋጋቸው ተመራጭ የሆኑ የስልክ ምርቶችን ለአገራችን ገበያ ሲያቀርብ የቆየው አያቴል ሞባይል ቴክኖሎጂና ዲዛይን ኩባንያ፤ በአዳዲስ ፈጠራዎች የተሰራውንና ዘመኑ የደረሰበትን የቴክኖሎጂ ደረጃ የሚያሳዩ ኤስ 23+ የተሰኘ አዲስ ሞባይልን በኢትዮጵያ አስመረቀ፡፡በአገራችን ገበያ በትራንሽን ማኑፋክቸሪንግ ኩባንያ ስር በመስራት አያቴል…
Rate this item
(0 votes)
 የአምባሳደር ሆቴልና አፓርትመንት ሥራ አስኪያጅ በፕሬዚዳንትነት ተሾመዋል የአዲስ አበባ ሆቴልና ቱሪዝም በለሙያዎች ማህበር ባለፈው ማክሰኞ ነሀሴ 23 ቀን 2015 ዓ.ም ላምበረት አካባቢ በሚገኘው በሀይሌ ግራንድ ሆቴል በይፋ ተመስርቶ ስራ ጀመረ። ማህበሩ ሐምሌ 6 ቀን 2015 ዓ.ም ከሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለልጣን…
Page 4 of 82