ንግድና ኢኮኖሚ
ኢትዮ ቴሌኮም የተሰረቁና በኮንትሮባንድ የሚገቡ ስልኮች አገልግሎት መስጠት እንዳይችሉ የሚያደርግ ስርአት ሊተገብር እንደሆነ ሰሞኑን አስታውቋል፡፡ ማናቸውም ስልኮች በህጋዊ መንገድ ቀረጥ ተከፍሎባቸው አገልግሎት እንዲሰጡ በሚል ዓላማ ሥርዓቱ እንደሚተገበር ያስታወቁት የኢትዮ ቴሌኮም የህዝብና አለማቀፍ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ አብዱራሂም አህመድ፤ ከዘመድም ሆነ…
Read 2166 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
Monday, 08 December 2014 14:26
ይድረስ ለአዲስ አድማስ፣ ይድረስ ለመብራት ኃይል ኢንጂነር አይናለም አረጋዊ
Written by Administrator
“ኤሌክትሪክ በየሰዓቱ ይጠፋል” በሚል ርዕስ ቅዳሜ ህዳር 13 ቀን 2007 ዓ.ም በታተመው ጋዜጣችሁ የወጣውን ፅሁፍ ከአነበብኩት በኋላ ይህንን ሃሳብ ለመሰንዘር ወደድኩኝ፡፡ ፅሁፉ ሙሉ በሙሉ ጉዳዩን የፈተሸ ባይሆንም፣ መደምደምያውም ትክክል ነው ብዬ ባላምንም እንደዚህ ዓይነት አብይ ጥያቄ ይዞ በመነሳቱ ግን አድንቄዋለሁ…
Read 1829 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
ለ7 በጎአድራጎት ድርጅቶችና ለአንድ ግለሰብ 2.3 ሚ. ብር ድጋፍ አደረጉበኢትዮጵያ የሕይወት ኢንሹራንስ ድርሻ በጣም ዝቅተኛ ነው በኢትዮጵያ የፋይናንስ ኢንዱስትሪ ዘርፍ ቀደምት የሆኑት የግል ባንክና የኢንሹራንስ ኩባንያ የተመሰረቱበትን 20ኛ ዓመት እያከበሩ ነው፡፡ ኢህአዴግ ሥልጣን ሲይዝ የሚከተለው ፖሊሲ ነፃ ኢኮኖሚ እንደሚሆን የተገነዘቡ…
Read 2733 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
በኢትዮጵያ የካርድ ክፍያን አስቀድሞ የጀመረውን ዳሽን ባንክ፣ ዛሬ ደግሞ ከአሜሪካው ኤክስፕረስ ጋር ባደረገው ስምምነት የኤክስፕረስ ካርድ የያዘ ሰው በኢትዮጵያ አገልግሎት ማግኘት ጀመረ፡፡ የምንሰጠው ዘመናዊ የባንክ አገልግሎት ጥሬ ገንዘብ ሳይዝ ወደ ኢትዮጵያ የመጣ ሰው ዓለም አቀፍ ካርድ ከያዘ የእኛን ኤቲ ኤም…
Read 2001 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
ከአንድ ነጥብ አምስት ቢሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባው የራያ ቢራ ምርት ለመጀመር የሚያስችል ሙከራ ለማድረግ በዝግጅት ላይ መሆኑ ተገለፀ፡፡600 ሚሊዮን ብር ከባለ አክስዮኖች በማሰባሰብና 910 ሚሊዮን ብር የባንክ ብድር በማስፈቀድ የተቋቋመው የራያ ቢራ አክስዮን ማህበር የፋብሪካ ተከላ ስራ፣ የመጥመቂያ…
Read 2319 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
የኢትዮጵያ ምርት ገበያ በትግራይ ክልል ሽራሮ ከተማና በአማራ ክልል አብርሃ ጅራ ከተማ አዳዲስ የምርት መቀበያ ቅርንጫፎችን መክፈቱን አስታወቀ፡፡ ሰሞኑን ተመርቆ አገልግሎት መስጠት የጀመረው በትግራይ ክልል ሽራሮ የሚገኘው ቅርንጫፍ በፀለምቲ፣ አስገደ ፅምብላ፣ ታህታይ አድያቦ፣ ላዕላይ አድያቦ፣ መደባይ ዛና፣ ነአደር አዴት፣ መረብለኧ፣…
Read 2270 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ