ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(0 votes)
ላቪሲን ኢንተርናሽናል ኤክስፖ ለመጀመሪያ ጊዜ በኢትዮጵያ የገናን ባዛርና ኤግዚቢሽን ለማዘጋጀት ጨረታውን በ6.1 ሚሊዮን ብር ማሸነፉን የድርጅቱ የሁነቶች ማናጀር አቶ አዶኒስ ወርቁ ለአዲስ አድማስ ገለፁ፡፡ ላቪሲን ኢንተርናሽናል ኤክስፖ የቫካይና አጠቃላይ ቢዝነስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር አጋር ኩባንያ ሲሆን ላለፉት 16 ዓመታት በፈረንሳይና በሌሎች የአውሮፓ…
Rate this item
(1 Vote)
የኢምሬትስ አየር መንገድ በቀጣይ አስር ዓመት ውስጥ ትኩረቱን በአፍሪካ ላይ በማድረግ የገቢ ድርሻውን በ40 በመቶ እንደሚያሳድግ አስታውቋል፡፡ ባለፈው ሳምንት በዱባይ በተካሄደው የአፍሪካ ዓለም አቀፍ ቢዝነስ ፎረም ላይ የኢምሬትስ አየር መንገድ ፕሬዚዳንት ቲም ክላርክ፤ አፍሪካ ለኢምሬትስ ትልቅ የዕድገት ምንጭ መሆኗን ተናግረዋል፡፡…
Monday, 20 October 2014 08:21

ዋሽንግተን - በአዲስ አበባ

Written by
Rate this item
(3 votes)
ለትምህርት ወደ አሜሪካ የሄዱት በወጣትነታቸው ነው - በ20 እና በ21 ዓመታቸው፡፡ ከአገር የወጡበትን ዓላማ ለማሳካት ኮሌጅ ገብተው ሴቷ ስለ አበባ፣ አትክልትና ፍራፍሬ (ሆርቲካልቸር)፣ ወንዱ ደግሞ ስለ ቴክኒክ ሙያ ተምረዋል፡፡በአሜሪካ መኖር የሚቻለው እየሰሩ ነው፡፡ ያለበለዚያ ዶላር የሚመነዝር ቅልጥጥ ያለ የከበርቴ ልጅ…
Rate this item
(3 votes)
ሕዳሴ ቴልኮም አክሲዮን ማኅበር፣ የZTEን ስማርት ፎኖች ለማከፋፈልና በአገር ውስጥ የሞባይል ስልኮች መገጣጠሚያና ማምረቻ ፋብሪካ ለማቋቋም ከድርጅቱ ጋር የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ፡፡ ሰነዱ በተፈረመበት ወቅት የሕዳሴ ቴልኮም ዋና ስራ አስኪያጁ አቶ ታደሰ አስፋው በሰጡት መግለጫ፤ የድርጅቱ ምርት የሆነውን ZTE Smart Phone…
Rate this item
(0 votes)
ዘንድሮ ለሦስተኛ ጊዜ የሚካሄደው “የላቀች ሴት” የክብር ሽልማት ሥነስርዓት በሚቀጥለው ሳምንት እሁድ እንደሚያካሂድ አሶሴሽን ኦቭ ውሜን ኢን ቢዝነስ (ኤውብ) ገለፀ፡፡ ሰሞኑን ማህበሩ በሳሮማሪያ ሆቴል በሰጠው መግለጫ፤ ለዚህ የክብር ሽልማት የሚታጩ ሴቶችን ህዝቡ ከክልልም ሆነ ከአዲስ አበባ እንዲጠቁም ከተደረገ በኋላ፣ ሰባት…
Rate this item
(0 votes)
ያለፈው ዓመት ገቢ ከዕቅድ በታች ነው በኢትዮጵያ ጨርቃጨርቅ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት፣ የጨርቃጨርቅ ስፌት ኢንዱስትሪ በዘንድሮ በጀት ዓመት ከተለያዩ የምርት ዓይነቶች የውጪ ንግድ 435 ሚሊዮን ዶላር ገቢ ለመሰብሰብ ማቀዱን አስታወቀ፡፡ ያለፈው ዓመት ገቢው ከዕቅድ በታች መሆኑንም ገልጿል፡፡ ኢንስቲትዩቱ የዚህን ዓመት ዕቅድ…