ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
ዝነኛ የአሜሪካ አቀንቃኞች ከዚህ ዓለም በሞት በተለዩ ማግስት የዘፈን አልበሞቻቸው ገበያ እንደሚደራ ይታወቃል፡፡ ባለፈው ሳምንት ድንገት ህይወቷ ያለፈው አቀንቃኝ ዊትኒ ሂዩስተን አልበሞችም ተመሳሳይ ዕድል ገጥሞአቸዋል፡፡ በአንድሳምንትጊዜውስጥ1ሚሊዮንየአልበምቅጂዎችተቸብችበዋል፡፡ለሽያጩ መጨመር የዊትኒ የሞት ዜና በሁለት ሰዓት ውስጥ 2 ሚ. መልዕክቶች ለዓለም ዙሪያ በትዊተር መሰራጨታቸው…
Rate this item
(1 Vote)
እንግሊዛዊቷ አቀንቃኝ አዴሌ የዛሬ ሳምንት በተካሄደው የግራሚ ሽልማት ላይ በስድስት ዘርፎች በማሸነፍ ፊት አውራሪ ሆነች፡፡ ሆኖም በማግስቱ ለአምስት አመታት ሙዚቃን በመተው የፍቅር ህይወቴን ለማጣጣም ወስኛለሁ ማለቷ ለብዙዎች ዱብ እዳ ነበር፡፡ በዊትኒ ሂውስተን ሞት ዋዜማ የተካሄደው የግራሚ ምሽት የሃዘን ድባብ ያጠላበት…
Rate this item
(1 Vote)
በየዓመቱ የሆሊዉድ ፊልሞችን በተለያዩ ዘርፎች እያወዳደሩ የሚሸልሙት ትላልቆቹ የሽልማት ኩባንያዎች በሽልማት ሥነስርዓታቸው ዋዜማና በዕለቱ ዝግጅታቸውን በቀጥታ የቲቪ ሥርጭት በማስተላለፍ ለጣቢያዎቹም የገቢ ምንጭ ሆነው ቆይተዋል፡፡ በቅርቡ ግን የሽልማት ኩባንያዎች ፊታቸውን ወደ ሶሻል ሚዲያዎች እያዞሩ መጥተዋል፡፡ ሎስ አንጀለስ ታይምስ እንደሚለው በዋና የሽልማት…
Rate this item
(0 votes)
በሶኒ የተሰራው “ዘ ቮው” የተሰኘ ሮማንቲክ ድራማ ፊልም በቦክስ ኦፊስ ሳምንታዊ የገቢ ደረጃ እየመራ ይገኛል፡፡ ባለፈው ሳምንት በሰሜን አሜሪካ ታይቶ 41.2 ሚሊዮን ዶላር አስገብቷል፡፡በማይክል ስቱሲ ዲያሬክት የተደረገው ፊልሙ 30 ሚሊዮን ዶላር እንደፈጀ ታውቋል፡፡ ከሰሜን አሜሪካ ውጭ በ20 የገበያ መዳረሻዎች ለዕይታ…
Rate this item
(0 votes)
ብሉናይል የፊልምና ቴሌቪዥን አካዳሚ አፍሪካ አቀፍ የፊልም አውደ ርእይ አዘጋጀ፡፡ በመጪው ሕዳር 2005 ዓ.ም ይቀርባል ተብሎየሚጠበቀውን አውደርእይ ድርጅቱ ያዘጋጀው ከኢትዮጵያ የፊልም ሰሪዎች ማህበር ጋር በመተባበር ነው፡፡ “ከለርስ ኦፍ ዘ ናይል አለምአቀፍየፊልምፌስቲቫል” በሚል መጠርያ የተቋቋመውና በየሁለት ዓመቱ የሚካሄደው አውደርእይ አፍሪካዊ ፊልምችን…
Rate this item
(1 Vote)
ዘወትር ሃሙስ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ትያትር መታየት የጀመረው “ሶስተኛው ችሎት” ሥርአተ ፍትህና የሕሊና ዳኝነት ላይ ያተኮረ ትያትር የፊታችን ሰኞ ከቀኑ 11 ሰዓት በትያትር ቤቱ ይመረቃል፡፡ መሠረት ሕይወት እና ራሄል ተሾመ ያዘጋጁትን ትያትር የደረሰው አያሌው ሞገስ ነው፡፡በትያትሩ ፈለቀ አበበ፣ ሞገስ ወልደ ዮሐንስ፣…