Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የትያትር ጥበባት ትምህርት ቤት ኩባንያ ሊያቋቁም ነው፡፡ “የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የትያትር እና የፊልም ኩባንያ” በመባል የሚታወቀውን አዲሱን ኩባንያ ለማስተዋወቅ የአንድ ቀን አውደ ጥናት በዩኒቨርሲቲው ቢዝነስ ፋኩልቲ እሸቱ ጮሌ አዳራሽ ተዘጋጅቷል፡፡ ግለሰቦች፣ መንግሥታዊ የሆኑና ያልሆኑ ድርጅቶች የሚሳተፉበት አውደጥናት…
Rate this item
(0 votes)
ሜታ አቦ ቢራ ፋብሪካን የገዛው የዲያጆ ካንፓኒ ምርት በሆነው በ”ሰሚናሩፋ” የተሠየመው ሰሚናሩፋ ፓርቲ ለሁለተኛ ጊዜ ዛሬ በላፍቶ ሞል DJ Live ባቀናበረው ሙዚቃ አካማኝነት ከምሽቱ አንድ ሰአት ጀምሮ ፓርቲ ይካሄዳል፡፡ ከአስራ ስምንት አመት በታች ያሉ ህፃናት እንዳይገቡ የሚከለክለው ይህ ፓርቲ የሰሚናሩፍ…
Rate this item
(0 votes)
“ሜን ኢን ብላክ 3” ከሳምንት በኋላ በመላው ዓለም መታየት እንደሚጀምር “ቫኒቲ ፌር” መፅሄት አስታወቀ፡፡ ለእይታ የሚበቃበት ግዜ በተደጋጋሚ ሲቀያየር የቆየው “ሜን ኢን ብላክ 3” ላይ በመጀመርያዎቹ ሁለት በፊልሙ የተለያዩ ክፍሎች ጣምራ መሪ ተዋናዮች ሆነው የሰሩት ዊል ስሚዝና ቶሚሊ ጆንስን እንዲሁም…
Rate this item
(0 votes)
በማይሊ ሳይረስ የተሰራው “ሎል” የተባለ አዲስ ፊልም በገበያ እንዳልተሳካለት “ዘ ሆሊውድ ሪፖርተር” አስታወቀ፡፡ ላዮን ጌትስ 11 ሚሊዮን በጀት አውጥቶ የሰራው የማይሊ ሳይረስ ሮማንቲክ ኮሜዲ ፊልም፤ በ2005 እ.ኤ.አ ላይ በፈረንሳይ ከተሰራ ተመሳሳይ ይዘት ካለው ፊልም የተቀዳ ነው ተብሏል፡፡ የ19 ዓመቷ ማይሊ…
Rate this item
(0 votes)
ጀስቲን ቢበር ገና በ18 ዓመቱ ስኬታማ የቢዝነስ ኢምፓዬር በመገንባት እየመራ መሆኑን የዘ ቢዝነስ ኢንሳይደር ሃታታ አመለከተ፡፡ ዘ ቢዝነስ ኢንሳይደር የጀስቲን ቢበርን ኩባንያዎች የሚያንቀሳቅሱ ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎችን በማነጋገር ባጠናቀረው ሀተታ፤ ካናዳዊው ታዳጊ አርቲስት በሙዚቃው ብቻ ሳይሆን በኢንቨስትመንቱም ስኬታማ እየሆነ ነው ብሏል፡፡…
Rate this item
(0 votes)
አንጋፋው የአርኤንድቢ የራፕ ሙዚቃ ድምፃዊና ዳንሰኛ ቦቢ ብራውን፤ በመጪው ወር ትዳር ሊመሰርት መሆኑን ዘገባዎች አመለከቱ፡፡ የ43 ዓመቱ ቦቢ ብራውን ጋብቻ የሚፈፅመው ከሁለት ዓመት በፊት ቀለበት ካሰረላት እጮኛው አሊሻ ኢትሪጅድ ጋር እንደሆነ ታውቋል፡፡ የቀድሞ ሚስቱ ዊትኒ ሂዩሰተን በድንገተኛ አደጋ ህይወቷ ያለፈው…