ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ፑሲ ራይት በሚል ስያሜ የሚንቀሳቀሱት ሩስያዊያኑ የፓንክ ሙዚቀኞች ባለፈው ሰኞ ፍርድ ቤት ቀረቡ፡፡ የሙዚቃ ባንዱ አባላት ባለፈው አመት ሞስኮ በሚገኝ ካቴድራል ውስጥ የፓንክ ፀሎት ብለው ባቀረቡት ኮንሰርት” በፑቲን መንግስት እና በኦርቶዶክስ ሃይማኖት መሪዎች ላይ ትችት ሰንዝረዋል በሚል ላለፉት 5 ወራት…
Read 1831 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በቦሊውዱ ምርጥ ተዋናይ አሚር ካሃን የሚዘጋጀውና በህንድ ማህበራዊ ችግሮች ዙሪያ መፍትሄ በማፈላለግ የሚሰራው ቶክ ሾው ከፍተኛ አድናቆት ማትረፉን ዘ ሂንዱስታን ታይምስ ዘገበ፡፡ ‹ሳታያሜቭ ጃያቴ› የሚል መጠርያ ያለው ይኸው ቶክ ሾው፤ እውነት ብቻ ነፃ ያወጣል በሚል መርህ የሚቀርብ ነው፡፡ ስታር ኢንድያ…
Read 1711 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ከ500 ዓመታት በፊት የተሰራ የሊዮናርዶ ዳቬንቺ የስእል ስራ በአንድ የስኮትላንድ የገበሬ ቤተሰብ መኖርያ ቤት ውስጥ መገኘቱን ዘ ሃፊንግተን ፖስት አስታወቀ፡፡ ዳቬንቺ በዚሁ የስእል ስራው ማርያም እና እየሱስን እንደሳለ የሚገልፁ መረጃዎች ቢኖሩም አንዳንድ ባለሙያዎች ስእሉ ማርያም መግደላዊትና ልጇን የሚያሳይ ነው እያሉ…
Read 5278 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
አወዛጋቢዋ አቀንቃኝ ሌዲ ጋጋ ወደ ፊልም ትወና መግባቷ ተገለፀ፡፡ አርቲስቷ ሰሞኑን የሶስተኛ አልበሟን መጠርያ በክንዷ ላይ በመነቀስ ማስተዋወቋን የገለፀው ኤምቲቪ ኒውስ ነው፡፡ በ2013 መግቢያ ላይ ይወጣል የተባለው የሌዲ ጋጋ አዲስና ሶስተኛ አልበም ‹አርትቶፕ› የሚል ስያሜ ተሰጥቶታል፡፡ በ2008 እ.ኤ.አ ላይ የመጀመርያ…
Read 2028 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ለጐዳና ተዳዳሪው ተዋናይ ቤት ተገኘለት በአዳም ረታ “ልቦለድ ላይ ተመስርቶ የተሰራው “የሎሚ ሽታ” ፊልም ላይ ከእናቱ ጋር ከቤቱ የተፈናቀለ ታዳጊን ሆኖ የተወነው ጐዳና አዳሪ ታዳጊ ወጣት ዳንኤል ቴዎድሮስ ቤት ተገኘለት፡፡ፊልሙ ባለፈው ቅዳሜ ምሽት በኢትዮጵያ ብሔራዊ ትያትር ሲመረቅ ታዳጊውን አስመልክቶ መድረክ …
Read 1453 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ለሰርጉ ከመደበው ወጪ ላይ 100ሺህ ብር ለኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ብሔራዊ ማህበር ሰጠ፡፡ ብሔራዊ ማህበሩ “ክብር ለሚገባው አድናቆት ለሚገባው አድናቆት እንስጥ” በሚል መርህ ከሐምሌ 1 እስከ 10ቀን 2004 ዓ.ም በሞንታርቦ ቅስቀሳ የተሰበሰበ የድምፃዊው አድናቂዎች ፊርማ ባለፈው …
Read 1670 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና