ኪነ-ጥበባዊ ዜና
Saturday, 23 June 2012 08:32
የአፄ ቴዎድሮስና የዓለማየሁ መፃህፍት በድጋሚ ታተሙ
Written by መልካሙ ተክሌ (melkamutekele@gmail.com)
በህንዳዊው መምህር ጆሴፍ ፍራንሲስ የተዘጋጁት “አፄ ቴዎድሮስ” እና “ዓለማየሁ ቴዎድሮስ የኢትዮጵያ ልኡል” የተሰኙ ሁለት መፃህፍት ለሁለተኛ ጊዜ የታተሙ ሲሆን በሚቀጥለው ሳምንት ለገበያ ይቀርባሉ፡፡ ሁለቱም መፃህፍት የመጀመርያ ዕትማቸው የወጣው የዛሬ አምስት ዓመት ሲሆን በወቅቱ የመፃህፍቱ ቅጂ አነስተኛ ስለነበረ አሁን ማሳተሙ አስፈልጎዋል…
Read 1780 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
Saturday, 23 June 2012 08:30
“የአቡጊዳ ስሌትና የዘመን አቆጣጠር ማሻሻያ” ዛሬ ይመረቃል
Written by መልካሙ ተክሌ (melkamutekele@gmail.com)
“የአመፃ ብድራት” ነገ ይመረቃል “የጊዜ ጨረታ” ተመረቀ ስንታየሁ ታደሰ ወልደኪሮስ ያዘጋጁት “የአቡጊዳ ስሌትና የዘመን አቆጣጠር ማሻሻያ” የተሰኘ መፅሐፍ ዛሬ ይመረቃል፡፡ በሐገር ፍቅር ትያትር ቤት ትንሿ አዳራሽ የሚመረቀው መፅሐፍ፤ የአቡጊዳ ፊደል የሙዚቃ ኖታ ባህርይ እንዳለው የሚያሳይ ሲሆን የኢትዮጵያ የዘመን አቆጣጠርም ዓለም…
Read 939 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ቴዎድሮስ አደባባይ አካባቢ የተቋቋመው ሻሎም ሲኒማ በመጪው አርብ ሥራ ሊጀምር ነው፡፡ በቲዋይ ሻሎም ፕሮሞሽን የተቋቋመው ሲኒማ ቤት 400 መቀመጫዎች ያሉት ሲሆን የፒያሳ፣ የጐላ ሚካኤልና የቸርችል ጐዳና አካባቢ ፊልም አፍቃሪዎችን በቅርበት እንደሚያገለግልና ለዕይታ ወረፋ የሚጠባበቁ ፊልሞችን ችግር በከፊል እንደሚፈታ ተገልጿል፡፡ በብዙ…
Read 1023 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
Saturday, 23 June 2012 08:24
በፀጋዬ ገብረመድህን ሥራዎች ላይ ውይይት ይደረጋል
Written by መልካሙ ተክሌ (melkamutekele@gmail.com)
“የባለቅኔ ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን ሥራዎች - ግለ ሀሳብ” የሚል ውይይት እንደሚካሄድ ሚዩዚክ ሜይዴይ ኢትዮጵያ አስታወቀ፡፡ነገ ከቀኑ 8 ሰዓት በአምስት ኪሎው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተመዘክር አዳራሽ የሚካሄደውን ስብሰባ መነሻ ሃሳብ በማቅረብ የሚመሩት አርኪቴክት ሚካኤል ሽፈራው ናቸው፡፡
Read 853 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ላለፉት 30 ዓመታት በዓለም አቀፍ ደረጃ ሲከበር የቆየውን “የሙዚቃ ቀን” ኢትዮጵያ ለመጀመርያ ጊዜ ዘንድሮ አከበረች፡፡ ከትናንት ወዲያ ማታ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ያሬድ ሙዚቃ ትምህርት ቤት በተከበረው የሙዚቃ ቀን፤ የአንጋፋው ሙዚቀኛ መርአዊ ስጦታ እና የሳክስፎኒስት ጌታቸው መኩሪያ ሥራዎች የተዘከሩ ሲሆን እውቁ…
Read 1077 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ባለፈው ሳምንት ክሪስ ብራውንና ድሬክ በኒውዮርክ በሚገኝ የምሽት ክበብ ውስጥ በፈጠሩት ብጥብጥ ዙርያ የሚወጡ ዘገባዎች ሁኔታዎችን እያወሳሰቡ ነው፡፡ በማንሃታን በሚገኝ ዌይፕ የተባለ ክለብ ስለተፈጠረው ሁከት ፖሊስ ምርመራውን እያካሄደ ሲሆን ጠርሙሶች እንደድንጋይ በተወረወሩበት ብጥብጡ ላይ ከ5 በላይ ሰዎች መጎዳታቸውን አሶስዬትድ ፕሬስ…
Read 1584 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና