ኪነ-ጥበባዊ ዜና
“ሚዮዚክ ሪቮሊዩሽን” የተሰኘ አዲስ የተሰጥኦ ውድድር በቅርብ ይጀምራል አፍሪካን ሬነስንስ ቴሌቪዥን ሰርቪስ (አርትስ) “በህግ አምላክ” የተሰኘውንና በአርቲስት ሰለሞን አለሙ ፈለቀ እየተዘጋጀ የሚቀርበውን ምዕራፍ ሁለት ተከታታይ ድራማውን በቅርቡ እንደሚጀምር አስታወቀ፡፡ ቴሌቪዥን ጣቢያው ይህን ያበሰረው ሀሙስ ምሽት ጥቅም 8 ቀን 2016 ዓ.ም…
Read 1358 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የድምፃዊ ብስራት ሱራፌል አዲሱ “ማለፊያ” የተሰኘ የሙዚቃ አልበም የፊታችን ቅዳሜ፣ ከምሽቱ 12 ሰዓት ጀምሮ በሸራተን አዲስ ጋዝላይት እንደሚመረቅ ተገለጸ፡፡ የግጥምና ዜማ ደራሲ እንዲሁም ፕሮዱዩሰር የሆነው ድምፃዊ ብስራት ሱራፌል፣ በቅርቡ ለአድማጭ ያደረሰው ሁለተኛ የሙዚቃ አልበሙ፣ በአጭር ጊዜ ውስጥ ከፍተኛ ተወዳጅነትና ተቀባይነት…
Read 1338 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የደራሲ አብረሃም ዮሴፍ “ነገራ ነገር” የተሰኘ የግጥም መድበል ለንባብ በቃ፡፡ ጋዜጠኛና ደራሲ አንተነህ ይግዛው፣ ስለ ግጥም መድበሉ ያሰፈራት አጭር ማስታወሻ፣ መድበሉን ለመተዋወቅ ድልድይ ትሆናለች፡፡ እነሆ፡-“ነገር እንደ ቁስል ሌት ተቀን ውስጥ ውስጡን የሚነዘንዛት፣ ሃሳብ እንደ ወንፊት ነጋ ጠባ ሳይል የሚወዘውዛት፣ የሆነች…
Read 1517 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የፖርቹጋላዊው ፀሃፊ ሆሴ ሳራማጎ ድርሰት የሆነውና በተስፋዬ ይመር የተተረጎመው “ነጩ በሽታ (አባ ጋረደው)” የተሰኘው መፅሐፍ ሰሞኑን ለንባብ በቃ፡፡የመፅሐፉ ተርጓሚ በመግቢያ ገፁ ላይ ባሰፈረው ማስታወሻ፡- “…የአባጋረደው ደራሲ ፖርቹጋላዊው ሆሴ ሳራማጎ በሥነፅሁፍ የኖቤል ሽልማት በ1990 ዓ.ም አሸንፈዋል። አባ ጋረደው (1987 ዓ.ም) ለዚህ…
Read 1763 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የደራሲ ይፍቱሥራ ምትኩ ሁለተኛ የልቦለድ ስራ የሆነው ”ወድቆ የተገኘ ሐገር” የተሰኘ መጽሐፍ ባለፈው ሳምንት ለንባብ በቅቷል:: መጽሐፉ 110 ገፆች ያሉት ወጥ ልቦለድ መሆኑን ደራሲዋ ተናግራለች፡፡ “ወድቆ የተገኘ ሐገር” መቼቱን በ1990ዎቹ መጀመሪያ በአገራችን በተካሄደው የኢትዮ -ኤርትራ ጦርነት ላይ በማድረግ የተጻፈ ልብወለድ…
Read 2091 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የፕሮፌሰር ባሕሩ ዘውዴ “ኅብር ሕይወቴ፤ግለ ታሪክ” መጽሐፍ፣ ዛሬ ከ8:00 ጀምሮ በሃይሌ ግራንድ ሆቴል እንደሚመረቅ ተገለጸ፡፡በምርቃት ሥነስርዓቱ ላይ ፕ/ር ሰብስቤ ደምሰው፣ ዶ/ር ዘሪሁን መሃመድ፣ ጋዜጠኛ መዓዛ ብሩ፣ ገጣሚ ነቢይ መኮንን፣ ወግ አዋቂ በሃይሉ ገ/መድህን፣ አርቲስት ተፈሪ አለሙና ሌሎችም ታዋቂ ሰዎች ይታደሙበታል…
Read 1583 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና