ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
ሰዓሊ በረከት አንዳርጌ “አፍሪካ ናት ቤቴ” በሚል ርእስ “ጥቁርና ነጭ” የስዕል አውደ ርእይ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ 6 ኪሎ ግቢ ውስጥ አዘጋጅቷል፡፡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ገነተ ልዑል ቤተመንግስት ራስ መኮንን አዳራሽ ዓውደ ርዕዩን ለማዘጋጀት የወሰነው ቦታውን የመረጠው የስነጥበብ አፍቃሪው ቅርሱን እየተመለከተ…
Rate this item
(0 votes)
በመምህር አዴው ዘሪሁን የተሰናዳውና ልጆች በቀላሉና በጨዋታ መልክ ኬሚስትሪን እንዲያውቁ የሚያስችለው “Chemistry CrossWord Puzzle” የተሰኘው መፅሀፍ ዛሬ ከረፋዱ 3፡00 ጀምሮ በኢትዮጵያ በብሔራዊ ቴአትር ይመረቃል፡፡ መምህር አዴው ዘሪሁን አዲስ አበባ ተወልዶ ያደገ ሲሆን ከኮተቤ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ በኬሚስትሪ፣ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በኬሚካል…
Rate this item
(0 votes)
በደራሲና ጋዜጠኛ አንተነህ ይግዛው የተጻፈውና በበርካታ አንባብያን ዘንድ ተወዳጅነትን ያተረፈው “የማይሰበረው - ኤርሚያስ አመልጋ” የተሰኘው የሕይወት ታሪክ መጽሐፍ በድጋሚ ታትሞ ከሐሙስ ጀምሮ በገበያ ላይ ውሏል፡፡“የማይሰበረው - ኤርሚያስ አመልጋ” በአዳዲስ የቢዝነስና የስራ ፈጠራ ሃሳቦች አፍላቂነታቸውና በፈር-ቀዳጅ ኢንቬስተርነታቸው በሚታወቁት ኢትዮጵያዊው ኢኮኖሚስትና ባለሃብት…
Rate this item
(0 votes)
በኢንተርኔት የቀጥታ ስርጭት ከ20ሺ በላይ ተመልካቾች እንደሚታደሙ ይጠበቃል ዛዮን ሬጌ የተሰኘ የሬጌ ሙዚቃ ኮንሰርት ዛሬ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ጀምሮ ቦሌ በሚገኘው ፋና ፓርክ ይካሄዳል፡፡ በኮንሰርቱ ላይ የሬጌ ሙዚቃ አቀንቃኞቹ ጆኒ ራጋ፤ ስታቲክ ሊቫይ፤ ቤንጃሚን ቢትስ፤ ግደይ እና ሊሊ ስራቸውን የሚያቀርቡ…
Rate this item
(2 votes)
 በደራሲ ጋሻው ሙሉ የተዘጋጀውና “ሹመትና ቁመት” የሚል መጠሪያ የተሰጠው አዲስ መጽሐፍ ለንባብ በቃ። መፅሐፉ የተለያዩ ማህበራዊ፣ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ተያያዥ ጉዳዮችን በተለያዩ ርዕሶች ይዞ የሚሞግት፣ የሚያስተምር፣ የሚያነቃና የሚተች ነውም ተብሏል።“ሹመትና ቁመት” የተሰኘውን የመጽሐፉን መጠሪያ ጨምሮ 16 ያህል ርዕሶችንና ርዕሰ ጉዳዮችን የያዘው…