ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(1 Vote)
ለ“እናት አገር ጥሪ” የተጀመረው ዘመቻ 100 ኩንታል ሊሞላ ነው የደረሲ በረከት አንዳርጌ ስራ የሆነው “እናት ኢትዮጵያ ታሸንፋለች” የሚል መልዕክት ያለው ስእል ለጨረታ ቀረበ፡፡ ከጨረታው የሚገኘው ገንዘብ ጋዜጠኞቹ ስመኝ ግዛው፣አዜብ ታምሩ፣የምስራች አጥናፉ ሻለቃ የወይን ሀረግ በቀለና ሮዝ መስቲካ ለጀመሩት “የእናት አገር…
Rate this item
(0 votes)
ከሁለት ዓመት በፊት የተቋቋመው አፍሮ ፊገር የሞደሊንግና የኪነ-ጥበብ ት/ቤት በሞዴሊንግ ዘርፍ ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች በመጪው ማክሰኞ ህዳር 14 ቀን 2014 ዓ.ም ከምሽቱ 12 ፡00 ጀምሮ በማርዮት ኢንተርናሽናል አፓርትመንት ሆቴል ያስመርቃል፡፡ ት/ቤቱ ዘንድሮ ተማሪዎቹን ለመጀመሪያ ጊዜ የሚያስመርቅ ሲሆን የሞዴሊንግ ሙያ እንደሌሎች ሞያዎች…
Rate this item
(0 votes)
በእውቁ የምጣኔ ሀብት ባለሞያ በሀሮን ጋንታ የተጻፈውና በሀገራችን የኢኮኖሚ ችግሮችና መፍትሄዎቻቸው ዙሪያ የሚያጠነጥነው “የኢኮኖሚ መዋዠቅና የስትራቴጂ አቅጣጫዎች በኢትዮጲያ “መጽሀፍ የፊታችን ሰኞ ህዳር 6 ቀን 2014 ዓ.ም ከቀኑ 10፡30 ጀምሮ በራስ ሆቴል በድምቀት ይመረቃል፡፡ በእለቱ የመጽሀፍ ዳሰሳ ፣ልዩ ልዩ ንግግሮች፣ ሙዚቃ…
Rate this item
(2 votes)
በደራሲ ቪክቶር ኢ.ፍራንክል “Man‘s search for Meaning” በሚል ርዕስ የተፃፈውና በተርጓሚ ሀያሲና የስነ ፅሁፍ ባለሞያ ቴዎድሮስ አጥላው “ለምንን ፍለጋ” በሚል ርእስ ወደ አማርኛ የተመለሰው አዲስ መጽሐፍ ለንባብ በቃ፡፡ መፅሀፉ “የማጎሪያ ቤት ህይወት “፣”ሎጎቴራፒን በእጭሩ”እና አሳዛኝ ተስፈኝነት “የሚሉ ሶስት ዋና ዋና…
Rate this item
(0 votes)
በ14 እና በ15 ዓመት ዕድሜ ታዳጊዎቹ ዙፋን ምትኩና ሳምሶን ተክሌ የተሰናዳውና “የታፈነ ሲቃ” የተሰኘ መጠሪያ ያለው የግጥም ስብስብ መጽሀፍ ገበያ ላይ ዋለ፡፡የአዳማ ነዋሪ የሆኑት ታዳጊዎቹ በግጥሞቻቸው ስለ ሀገር፣ ስለ ፍቅር፣ ስለ አገር ተፈጥሮና ፀጋ ፣ስለ እናት፣ አጠቃላይ ስለ ህይወትና ስለ…
Rate this item
(0 votes)
የአገር ባለውለታ ላላቸው የኪነ-ጥበብ ሰዎች ሽልማት ሰጥቷል፡፡ በአርቲስት ገዛኸኝ ጌታቸው (ገዜ) የተቋቋመውና በፊልምና ሌሎች ኪነ-ጥበቦች ዙሪያ የሚሰራው “ባማ ኢንተርቴይመንት” ለአራተኛ ጊዜ ያሰለጠናቸውን 120 የፊልም ተማሪዎቹን ባፈው እሁድ በኦሊያድ ሲኒማ በድምቀት አስመረቀ፡፡ የአገር ባለውለታ ናቸው ያላቸውን አንጋፋና ወጣት የኪነ-ጥበብ ሰዎችን በመሸለምና…