• በአርቲስት ቴዎድሮስ ተሾመ ላይ የ10 ሚሊዮን ብር እግድ ተላለፈ

 • “ግብረ ሰናይ ተግባር”

 • “ሊፋን ሞተርስ” ኢትዮጵያን የምሥራቅ አፍሪካ ማዕከል ሊያደርግ አቅዷል

 • 1
 • 2
 • 3
A+ A A-
 • በጋምቤላ ግጭት የተጠረጠሩ ባለስልጣናት በቁጥጥር ስር እየዋሉ ነው
  ሸፍተው የነበሩ የዞኑ የፖሊስ ልዩ ሃይል አዛዥና የሚሊሽያ አባላት እጃቸውን ሰጡ በጋምቤላ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በጎደሬ ወረዳ፣ በመዠንገር ዞን በተቀሰቀሰውና አሁንም ድረስ በአንዳንድ ቦታዎች በቀጠለው ግጭት እጃቸው እንዳለበት የተጠረጠሩ የክልሉ ባለስልጣናት ያለመከሰስ መብታቸው ተነስቶ በቁጥጥር ስር እየዋሉ ነው፡፡ በአዲስ አመት…
  Written on Saturday, 20 September 2014 10:31 in ዜና Read 1056 times
 • በአርቲስት ቴዎድሮስ ተሾመ ላይ የ10 ሚሊዮን ብር እግድ ተላለፈ
  በአርቲስት ቴዎድሮስ ተሾመ ላይ የ10 ሚሊዮን ብር እግድ ተላለፈ ሙያው ቴዎድሮስ ተሾመና በደራሲ አትንኩት ሙሉጌታ መካከል በተመሰረተው የመብት ይገባኛል ፍትሃብሄር ክርክር፣ ፍ/ቤት በአርቲስት ቴዎድሮስ ተሾመ ላይ የ10 ሚሊዮን ብር እግድ ከትናንት በስቲያ አስተላለፈ፡፡ ከሳሽ ደራሲ አትንኩት ሙሉጌታ፤ ነሐሴ 13 ቀን 2006 ዓ.ም ለፍ/ቤት ባቀረቡት ክስ፤ አርቲስት ቴዎድሮስ ተሾመ ለእይታ…
  Written on Saturday, 20 September 2014 10:28 in ዜና Read 2036 times
 • በተከሰሱ መፅሄቶች ላይ ውሳኔ ለመስጠት ፍ/ቤት ኦሪጂናል መፅሄቶች እንዲቀርቡለት አዘዘ
  በ“አዲስ ጉዳይ”፣ በ“ሎሚ” እና በ“ፋክት” መፅሄት አሳታሚዎችና ሥራ አስኪጆች ላይ ለተመሰረቱት የወንጀል ክሶች የቀረቡት ማስረጃዎች ከየመፅሄቶቹ ገፆች የተቆራረጡና ኮፒ የተደረጉ መሆናቸውን የጠቆመው ፍ/ቤት፤ አቃቤ ህግ ኦርጂናል መፅሄቶችን በማስረጃነት እንዲያቀርብ ትዕዛዝ በማስተላለፍ ለፍርድ ውሳኔ በድጋሚ ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጠ፡፡ ፍ/ቤቱ ከትላንት በስቲያ…
  Written on Saturday, 20 September 2014 10:26 in ዜና Read 257 times
 • በሳዑዲ በሽብርተኝነት የተከሰሰው ኢትዮጵያዊ የ5 አመት እስር ተፈረደበት
  የሪያድ ልዩ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት፤ የሽብር ተግባራትን ለመፈጸም ተንቀሳቅሰዋል በሚል ክስ በተመሰረተባቸው አራት የሳኡዲ አረቢያ ዜጎችና በአንድ ኢትዮጵያዊ ላይ ከአንድ እስከ አምስት አመት የሚደርስ የእስራት ቅጣት መጣሉን አረብ ኒውስ ዘገበ ፡፡ ስሙ ያልተገለጸው ኢትዮጵያዊና አራቱ ግብረ አበሮቹ፣ የቅዱስ ቁርአንን አስተምሮት…
  Written on Saturday, 20 September 2014 10:25 in ዜና Read 466 times
 • በቃሊቲ ጉምሩክ ግቢ በአፈር መደርመስ 3 ሰዎች ህይወታቸው አለፈ
  ለአዲስ አበባ የቀላል ባቡር ፕሮጀክት ግንባታ ቃሊቲ ጉምሩክ ግቢ ውስጥ በቁፋሮ ስራ ላይ በነበሩ 7 የቀን ሰራተኞች ላይ ከትናንት በስቲያ የአፈር መደርመስ አደጋ አጋጥሞ የሶስቱ ህይወት ወዲያው ሲያልፍ አራቱ ህይወታቸው ሊተርፍ ችሏል፡፡ ቃሊቲ ወረዳ 6 ጉምሩክ ግቢ ውስጥ ለባቡር ፕሮጀክት…
  Written on Saturday, 20 September 2014 10:23 in ዜና Read 283 times
 • የአዳም ረታ “መረቅ” በገበያ ላይ ሊውል ነው
  በአንጋፋው ደራሲ አዳም ረታ የተጻፈው “መረቅ” የተሰኘ የረጅም ልቦለድ መጽሃፍ ሰሞኑን በገበያ ላይ ይውላል፡፡ ለደራሲው ስምንተኛው የሆነው ይሄው መፅሃፍ፤ ከስድስት መቶ በላይ ገጾች ያሉት ሲሆን፣ በቅርቡ በተለያዩ መጽሃፍት መደብሮችና አዟሪዎች ለገበያ እንደሚውል ታውቋል፡፡ ደራሲ አዳም ረታ ከዚህ በፊት “ማህሌት”፣ “ግራጫ…
  Written on Saturday, 20 September 2014 10:22 in ዜና Read 265 times
 • የውቤ በረሃ የልማት ተነሺዎች ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ጽ/ቤት ቅሬታ ማቅረባቸውን ገለፁ
  የአዲስ አበባ አስተዳደርና ወረዳው በአካባቢያችን የመልሶ ማልማት ስራ የገባልንን ቃል አልጠበቀም የሚሉት በአራዳ ክ/ከተማ የውቤ በረሃ የልማት ተነሺዎች፣ ቅሬታቸውን ለጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤትና ለከተማ ልማት ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ማቅረባቸውን ጠቁመው ከባለስልጣናቱ በጐ ምላሽ እንደሚጠብቁ ለአዲስ አድማስ ገለፁ፡፡ የከተማ አስተዳደሩ እና የወረዳው ፅ/ቤት…
  Written on Saturday, 20 September 2014 10:20 in ዜና Read 200 times
 • ተቃዋሚዎችና ኢህአዴግ ለኢትዮጵያ ህዝብ የዲሞክራሲ ዘመን ተመኙ
  የተቃዋሚ ፓርቲዎች አዲሱ ዓመት ዲሞክራሲያዊ ስርአት የሚያብብበት፣ የህግ የበላይነት የሚረጋገጥበትና የፖለቲካ ምህዳር የሚሰፋበት ዓመት እንዲሆን በመመኘት፣ ለኢትዮጵያ ህዝብ የመልካም ዘመን ምኞታቸውን አስተላልፈዋል፡፡የኢትዮጵያ ዲሞክራሲውያን ፓርቲ (ኢዴፓ) ለአዲስ አድማስ በላከው የመልካም ምኞት መግለጫ፤ መጭው ዘመን የመድብለ ፓርቲ የፖለቲካ ስርአት የሚጠናከርበት፣ የጥላቻና የኩርፊያ…
  Written on Saturday, 13 September 2014 12:54 in ዜና Read 980 times