ዜና

Rate this item
(4 votes)
20 ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤቶችን በ4 መቶ ሚሊዮን ብር እያስገነቡ ነው መጋቢት 24 ቀን 2010 ዓ.ም ዶ/ር ዐቢይ አህመድ የአገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው መሾማቸውን ተከትሎ ቀዳማዊት እመቤት ሆነው ታላቁ ቤተ መንግስት የገቡት ወ/ሮ ዝናሽ ታያቸው፤ በበጐ ተግባራት ሥራ እረፍት አልባ ህይወት…
Rate this item
(1 Vote)
ህውሓትን ጨምሮ 89 ፓርቲዎች የመድረኩን መዘጋጀት ደግፈዋል ህውሓትን ጨምሮ 89 ያህል የፖለቲካ ድርጅቶች የደገፉትን የብሔራዊ መግባባት እና እርቅ ጉባኤ ለማካሄድ የመንግስት በጎ ምላሽ እየተጠበቀ መሆኑን አዘጋጅ ኮሚቴው አስታወቀ፡፡ በብሔራዊ መግባባት እና እርቅ ጉዳይ በራስ ሆቴል ለሁለት ጊዜያት ያህል ከ60 በላይ…
Rate this item
(1 Vote)
 በጋምቤላ እና በሶማሌ ክልል ህዝባዊ ስብሰባዎች ያደርጋል የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ከትግራይ፣ ከጋምቤላ እና ከሱማሌ ክልል አስተዳዳሪዎች ጋር በአካባቢ ፀጥታ እና በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከዛሬ ጀምሮ ምክክር ያደርጋል ተብሏል፡፡ በፓርቲው ምክትል መሪ አቶ አንዷለም አራጌ የሚመራው ቡድን ዛሬ ወደ…
Rate this item
(0 votes)
· በየዓመቱ 3 ቢሊዮን ብር ይባክና · ለክልሎች ድጎማ የተያዘው በጀት በአብላጫ ድርሻ ይዟል · ከታክስ በሚሰበስበውና ለግዥ በሚወጣው ወጪ መካከል የ77 ቢሊዮን ብር ልዩነት አለ መንግስት በየዓመቱ የሚመድበውን በጀት ከብክነት ለመከላከል የቁጥጥር ስርአቱን ማጠናከር እንዳለበት የምጣኔ ሀብት ባለሙያዎች አሳሰቡ፡፡…
Rate this item
(0 votes)
ባለፉት 26 ዓመታት ጠንካራ የፖለቲካ መሠረቱን በደቡብ ክልል ሃዲያ፣ ከንባታ፣ ጠንባሮ አድርጐ የቆየው በፕ/ር በየነ ጴጥሮስ የሚመራው የኢትዮጵያ ሶሻል ዲሞክራቲክ ፓርቲ ባካሄደው ትግል መስዋዕትነት ለከፈሉ ደጋፊዎቹ ለመጀመሪያ ጊዜ የመታሰቢያ ፕሮግራም አካሄደ፡፡ ግንቦት 26 ቀን 2011 ዓ.ም በሃዲያ ዞን ሆሳዕና ከተማ…
Rate this item
(1 Vote)
 • “በ1 አመት ውስጥ እናስረክባችኋለን የተባልነውን ቤት በ17 አመትም መረከብ አልቻልንም” - ቅሬታ አቅራቢዎች - “ከመጠነኛ መዘግየት በቀር ቤቶቹን አስረክቤያለሁ” ኦሎጐ ሪል ስቴት በ1 ዓመት ከ6 ወር ውስጥ “አጠናቀን እናስረክባችኋለን” የተባልነውን መኖሪያ ቤት በ17 ዓመትም መረከብ አልቻልንም ሲሉ ከኦሎጐ ሪል…
Page 1 of 266