• ኢትዮጵያና ኤርትራን ለማስታረቅ እየተመከረ ነው

 • አሣሣቢው የአዕምሮ ጤና ችግር!

 • በሰመራ ባለ አምስት ኮከብ ሆቴል ተመረቀ

 • 1
 • 2
 • 3
A+ A A-
 • ኢትዮጵያና ኤርትራን ለማስታረቅ እየተመከረ ነው
  ኢትዮጵያና ኤርትራን ለማስታረቅ እየተመከረ ነው በኢትዮጵያና በኤርትራ መንግስታት መካከል የድንበር ይገባኛል ጦርነት መካሄዱን ተከትሎ የሁለቱ መንግስታት ግንኙነት ከተቋረጠ ወዲህ የተጐዳውን የህዝቦች ግንኙነት ለማደስ ያለመ ጉባዔ ትናንት በግዮን ሆቴል ተካሄደ፡፡ ባለፈው ዓመት መጋቢት ወር መጨረሻ ላይ በኢትዮጵያ የሠላምና የልማት ዓለም አቀፍ ኢንስቲቲዩት አስተባባሪነት የተደረገው ጉባዔ ቀጣይ…
  Written on Saturday, 15 November 2014 10:38 in ዜና Read 11991 times
 • የመኢአድ የቀድሞ ፕሬዚዳንት “መፈንቅለ ሥልጣን ተፈፅሞብኛል” አሉ
  የመኢአድ የቀድሞ ፕሬዚዳንት “መፈንቅለ ሥልጣን ተፈፅሞብኛል” አሉ “መኢአድ አቶ አበባውን በፕሬዚዳንትነት አያውቃቸውም” አዲሱ ፕሬዚዳንትሰሞኑን ከስልጣን የተነሱት የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት ፕሬዚዳንት አቶ አበባው መሃሪ ከፓርቲው መተዳደሪያ ደንብ ውጪ “መፈንቅለ ስልጣን ተፈፅሞብኛል” ያሉ ሲሆን አዲሱ የፓርቲው ፕሬዚዳንት አቶ ማሙሸት አማረ በበኩላቸው፤ መኢአድ አቶ አበባውን በፕሬዚዳንትነት አያውቃቸውም የተመረጡበት ጉባኤም…
  Written on Saturday, 15 November 2014 10:37 in ዜና Read 1392 times
 • ኢቢሲ የአልጀዚራን ፕሮግራሞች ማሰራጨቱ የአገሪቱን ገጽታ ይጐዳል ተባለ
  የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽንና የኦሮሚያ ቴሌቪዥን ጣቢያ የአልጀዚራ የስፖርት ቻናሎችን በህገወጥ መንገድ ማሰራጨታቸው የአገሪቱን ገጽታ በእጅጉ እንደሚጐዳ የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን ገለፀ፡፡ ባለስልጣኑ ሰሞኑን ለተወካዮች ምክር ቤት ባቀረበው የዕቅድ ሪፖርት ላይ እንደገለፀው፤ ኢቢሲና የኦሮሚያ የቴሌቪዥን ጣቢያዎች፤ የአልጀዚራ የስፖርት ቻናሎችን በህገወጥ መንገድ ከማሰራጨት…
  Written on Saturday, 15 November 2014 10:33 in ዜና Read 2433 times
 • ሲፒጄ በኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰት እየተባባሰ ነው አለ
  በወቅታዊ የመብት ጥሰቶች ዙሪያ የሰራውን ጥናት ይፋ አድርጓልመቀመጫውን በኒውዮርክ ያደረገው አለማቀፉ የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ሲፒጄ፤ የኢትዮጵያ መንግስት በዜጎች ላይ የሚፈጽማቸው የሰብአዊ መብቶች ጥሰት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ መሄዱን አስታወቀ፡፡ኢትዮጵያ ሽብርተኝነትን ለመዋጋትና የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ትኩረት ሰጥታ እየሰራች ቢሆንም የአገሪቱ መንግስት…
  Written on Saturday, 15 November 2014 10:33 in ዜና Read 753 times
 • የአዲስ አበባ ባቡር ፕሮጀክት ግንባታ በጥር ወር ይጠናቀቃል
  የአዲስ አበባ ባቡር ፕሮጀክት ግንባታ በጥር ወር ይጠናቀቃል “ተንጠልጣይ ድልድዮቹ በቀላሉ መጠገን አይችሉም” የሬልዌይ ኢንጂነር“በቀላሉ ለመጠገን በሚያስችል መልኩ የተገነቡ ናቸው” ኮርፖሬሽኑየከተማዋን ትራንስፖርት ችግር እንደሚፈታ የተነገረለት የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ፕሮጀክት ግንባታ ከ82 በመቶ በላይ እንደተጠናቀቀ የተገለፀ ሲሆን ከሶስት ወራት በኋላ ሙሉ በሙሉ ይጠናቀቃል ተብሏል፡፡ ከሶስት አመት በፊት ግንባታው…
  Written on Saturday, 15 November 2014 10:22 in ዜና Read 2406 times
 • 99 ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በኬኒያ ፍርድ ቤት ተቀጡ
  99 ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በኬኒያ ፍርድ ቤት ተቀጡ አፍሪካን ሰርቪስ ኮሚቴ ለ25 ችግረኛ እናቶች፤ እንጀራ ጋግረው መሸጥ እንዲችሉ ከጤፍ ጀምሮ የሚያስፈልጉትን ጠቅላላ ጥሬ እቃዎች በማሟላት ከትላንት በስቲያ ሾላ አካባቢ በሚገኘው ክሊኒኩ ውስጥ አስረከበ፡፡ ኤችአይቪ ቫይረስ በደማቸው ውስጥ ላለባቸው ለእነዚህ እናቶች ሁለት ኩንታል ጤፍ፣ የኤሌክትሪክ ምጣድ፣ የዱቄት ማስቀመጫ በርሜል፣…
  Written on Saturday, 15 November 2014 10:18 in ዜና Read 1260 times
 • የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአፍሪካ የአመቱ ምርጥ ተባለ
  ሽልማቱን ላለፉት 3 ተከታታይ አመታት ተቀብሏልየኢትዮጵያ አየር መንገድ በአፍሪካ በያዝነው ሳምንት በአልጀርስ በተካሄደው የአፍሪካ አየር መንገዶች ማህበር 46ኛ አመታዊ ጉባኤ ላይ፣ የአመቱ የአፍሪካ ምርጥ አየር መንገድ ተብሎ መሸለሙን አስታወቀ፡፡አየር መንገዱ ለአመቱ የአፍሪካ ምርጥ አየር መንገድ ሽልማት የበቃው በ2013 የበጀት አመት…
  Written on Saturday, 15 November 2014 10:18 in ዜና Read 521 times
 • አክሰስ ከእዳው ሃብቱ እንደሚበልጥ ተገለፀ
  አክሰስ ከእዳው ሃብቱ እንደሚበልጥ ተገለፀ የማህበሩንና የቤት ገዢዎችን ችግር ለመፍታት ኮሚቴ ተቋቁሟል አክሰስ ሪል እስቴት አክሲዮን ማህበር ካለበት እዳ ይልቅ ሃብቱ እንደሚበልጥ ተገለፀ፡፡ የማህበሩንና የቤት ገዢዎችን ችግር ለመፍታት ከትልልቅ ሚኒስቴር መ/ቤቶችና ከባለ ድርሻ አካላት የተወጣጡ የአብይና የቴክኒክ ኮሚቴዎች ተዋቅረዋል፡፡ ከትላንት በስቲያ በንግድ ሚኒስቴር በተሰጠው ጋዜጣዊ…
  Written on Saturday, 08 November 2014 10:57 in ዜና Read 2899 times